https://amh.sputniknews.africa/20261021/5634691.html
ስፑትኒክ አፍሪካን የሚያስተዋውቅ መድረክ ሆኖ ያገለግላል - የኮትዲቯር ሥራ ፈጣሪ የስፑትኒክ አፍሪካን መስፋፋት አወደሱ
ስፑትኒክ አፍሪካን የሚያስተዋውቅ መድረክ ሆኖ ያገለግላል - የኮትዲቯር ሥራ ፈጣሪ የስፑትኒክ አፍሪካን መስፋፋት አወደሱ
Sputnik አፍሪካ
ስፑትኒክ አፍሪካን የሚያስተዋውቅ መድረክ ሆኖ ያገለግላል - የኮትዲቯር ሥራ ፈጣሪ የስፑትኒክ አፍሪካን መስፋፋት አወደሱ ስፑትኒክ በአኀጉሪቱ አዳዲስ ቢሮዎችን መክፈቱ፤ ሩሲያ ለደህንነትና ለኢኮኖሚ ልታደርገው በምትችለው አስተዋፅኦ ዙሪያ ግንዛቤ ለማሳደግ... 21.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-21T21:16+0300
2026-10-21T21:16+0300
2026-10-21T21:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/15/5634538_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_e7d4c3a829b6fa52847d2eced6df8413.jpg
ስፑትኒክ አፍሪካን የሚያስተዋውቅ መድረክ ሆኖ ያገለግላል - የኮትዲቯር ሥራ ፈጣሪ የስፑትኒክ አፍሪካን መስፋፋት አወደሱ ስፑትኒክ በአኀጉሪቱ አዳዲስ ቢሮዎችን መክፈቱ፤ ሩሲያ ለደህንነትና ለኢኮኖሚ ልታደርገው በምትችለው አስተዋፅኦ ዙሪያ ግንዛቤ ለማሳደግ ይረዳል ሲሉ በኮትዲቯር የ 'ቻይና ወዳጆች’ ክለብ ፕሬዝዳንት ሮድሪግ ኦዋኪሪ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። “ስፑትኒክ አፍሪካን የሚያስተዋውቅ እና አፍሪካውያን የተወሰኑ እውነታዎችን በተሻለ ሁኔታ እንዲረዱ የሚያግዝ መድረክ ሆኖ ያገለግላል። ከዚህ ቀደም በኮትዲቯር የኮኮዋ ኢንዱስትሪ ላይ የተጋረጡ ተግዳሮቶች እና ሊተገበሩ የሚችሉ መፍትሔዎችን በተመለከተ ከስፑትኒክ ጋር ያደረግኩትን ቃለ መጠይቅ አደንቃለሁ” ሲሉ በደቡብ አፍሪካ እና በታንዛኒያ የተከፈቱትን አዳዲስ የኤዲቶሪያል ማዕከላት አስፈላጊነት አስመልክተው አስተያየታቸውን ሰጥተዋል። ኦዋኪሪ ስፑትኒክ ወደፊት ሥራውን ወደ ምዕራብ አፍሪካ በተለይም ወደ ኮትዲቯር ያስፋፋል ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉ ገልጸዋል። በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥልበእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/15/5634538_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_db2018f4931808746fb6dc5bb1fac0db.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ስፑትኒክ አፍሪካን የሚያስተዋውቅ መድረክ ሆኖ ያገለግላል - የኮትዲቯር ሥራ ፈጣሪ የስፑትኒክ አፍሪካን መስፋፋት አወደሱ
21:16 21.10.2026 (የተሻሻለ: 21:24 21.10.2026) ስፑትኒክ አፍሪካን የሚያስተዋውቅ መድረክ ሆኖ ያገለግላል - የኮትዲቯር ሥራ ፈጣሪ የስፑትኒክ አፍሪካን መስፋፋት አወደሱ
ስፑትኒክ በአኀጉሪቱ አዳዲስ ቢሮዎችን መክፈቱ፤ ሩሲያ ለደህንነትና ለኢኮኖሚ ልታደርገው በምትችለው አስተዋፅኦ ዙሪያ ግንዛቤ ለማሳደግ ይረዳል ሲሉ በኮትዲቯር የ 'ቻይና ወዳጆች’ ክለብ ፕሬዝዳንት ሮድሪግ ኦዋኪሪ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
“ስፑትኒክ አፍሪካን የሚያስተዋውቅ እና አፍሪካውያን የተወሰኑ እውነታዎችን በተሻለ ሁኔታ እንዲረዱ የሚያግዝ መድረክ ሆኖ ያገለግላል። ከዚህ ቀደም በኮትዲቯር የኮኮዋ ኢንዱስትሪ ላይ የተጋረጡ ተግዳሮቶች እና ሊተገበሩ የሚችሉ መፍትሔዎችን በተመለከተ ከስፑትኒክ ጋር ያደረግኩትን ቃለ መጠይቅ አደንቃለሁ” ሲሉ በደቡብ አፍሪካ እና በታንዛኒያ የተከፈቱትን አዳዲስ የኤዲቶሪያል ማዕከላት አስፈላጊነት አስመልክተው አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
ኦዋኪሪ ስፑትኒክ ወደፊት ሥራውን ወደ ምዕራብ አፍሪካ በተለይም ወደ ኮትዲቯር ያስፋፋል ብለው ተስፋ እንደሚያደርጉ ገልጸዋል።
በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X