የአፍሪካ ሲዲሲ የ2026 የአፍሪካ የሕዝብ ጤና ዓለም አቀፍ ጉባዔ ተሳታፊዎች 20% የአየር መንገድ ትኬት ቅናሽ እንዲደረግላቸው ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ተስማማ

© telegram sputnik_ethiopiaየአፍሪካ ሲዲሲ የ2026 የአፍሪካ የሕዝብ ጤና ዓለም አቀፍ ጉባዔ ተሳታፊዎች 20% የአየር መንገድ ትኬት ቅናሽ እንዲደረግላቸው ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ተስማማ
የአፍሪካ ሲዲሲ የ2026 የአፍሪካ የሕዝብ ጤና ዓለም አቀፍ ጉባዔ ተሳታፊዎች 20% የአየር መንገድ ትኬት ቅናሽ እንዲደረግላቸው ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ተስማማ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.10.2026
ሰብስክራይብ

የአፍሪካ ሲዲሲ የ2026 የአፍሪካ የሕዝብ ጤና ዓለም አቀፍ ጉባዔ ተሳታፊዎች 20% የአየር መንገድ ትኬት ቅናሽ እንዲደረግላቸው ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር ተስማማ

ቅናሹ በራሳቸው ወጪ በጉባዔው ላይ የሚታደሙ ተሳታፊዎችን የሚመለከት ነው።

5ኛው ዓለም አቀፍ ጉባዔ ከኅዳር 14 እስከ 18 “የአፍሪካ የጤና ደህንነት እና ሉዓላዊነት” በሚል መሪ ቃል በአዲስ አበባ ይካሄዳል።

ጉባዔው ከአፍሪካ እና ከመላው ዓለም የመጡ የሕዝብ ጤና መሪዎችን፣ ፖሊሲ አውጪዎችን፣ ተመራማሪዎችን፣ ሳይንቲስቶችን፣ የልማት አጋሮችን እና ሌሎች ባለድርሻ አካላትን በማገናኘት ቅድሚያ በሚሰጣቸው የአኀጉሪቱ የጤና ጉዳዮች ዙሪያ ይመክራል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0