https://amh.sputniknews.africa/20261021/5633112.html
የእያንዳንዱ ቀን መዘገየት የሰው ሕይወት ያስከፍላል - የአፍሪካ ሲዲሲ ኢቦላ ላይ አስቸኳይ ዓለም አቀፍ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ አቀረበ
የእያንዳንዱ ቀን መዘገየት የሰው ሕይወት ያስከፍላል - የአፍሪካ ሲዲሲ ኢቦላ ላይ አስቸኳይ ዓለም አቀፍ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ አቀረበ
Sputnik አፍሪካ
የእያንዳንዱ ቀን መዘገየት የሰው ሕይወት ያስከፍላል - የአፍሪካ ሲዲሲ ኢቦላ ላይ አስቸኳይ ዓለም አቀፍ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ አቀረበ የቡንዲቡግዮ ኢቦላ ወረርሽኝ በሰፊ መልክዓምድራዊ ስርጭቱ ከዚህ በፊት ከታዩት ከፍተኛው እንደሆነ የአፍሪካ በሽታ... 21.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-21T19:39+0300
2026-10-21T19:39+0300
2026-10-21T19:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/15/5632959_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_1a9f42d04e7cb1ab1f91a4f5f8c6d9b8.jpg
የእያንዳንዱ ቀን መዘገየት የሰው ሕይወት ያስከፍላል - የአፍሪካ ሲዲሲ ኢቦላ ላይ አስቸኳይ ዓለም አቀፍ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ አቀረበ የቡንዲቡግዮ ኢቦላ ወረርሽኝ በሰፊ መልክዓምድራዊ ስርጭቱ ከዚህ በፊት ከታዩት ከፍተኛው እንደሆነ የአፍሪካ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ማዕከል ዋና ዳይሬክተር ዣን ካሴያ ናይጄሪያ የበሽታውን የመጀመሪያ ተጠቂ ይፋ ማድረጓን ተከተሎ አስጠንቅቀዋል። ተቋሙ ለናይጄሪያ ድጋፍ እያሰባሰበ እንደሆነና በኮንጎ ደሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኬንያ ምላሾችን እያጠናከረ እንደሚገኝም ካሴያ አክለው ገልጸዋል። ዳይሬክተሩ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ አስቸኳይ የገንዘብ ድጋፍ፣ የሕክምና ቁሳቁሶች፣ የምርመራ መሣሪያዎች እና የሠለጠነ ሰው ኃይል እንዲያቀርብ ጥሪ አቅርበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የእያንዳንዱ ቀን መዘገየት የሰው ሕይወት ያስከፍላል - የአፍሪካ ሲዲሲ ኢቦላ ላይ አስቸኳይ ዓለም አቀፍ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ አቀረበ
Sputnik አፍሪካ
የእያንዳንዱ ቀን መዘገየት የሰው ሕይወት ያስከፍላል - የአፍሪካ ሲዲሲ ኢቦላ ላይ አስቸኳይ ዓለም አቀፍ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ አቀረበ
2026-10-21T19:39+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/15/5632959_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_9aa6a1e746d1aedc2724adaf3ec630bf.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የእያንዳንዱ ቀን መዘገየት የሰው ሕይወት ያስከፍላል - የአፍሪካ ሲዲሲ ኢቦላ ላይ አስቸኳይ ዓለም አቀፍ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ አቀረበ
19:39 21.10.2026 (የተሻሻለ: 19:44 21.10.2026) የእያንዳንዱ ቀን መዘገየት የሰው ሕይወት ያስከፍላል - የአፍሪካ ሲዲሲ ኢቦላ ላይ አስቸኳይ ዓለም አቀፍ እርምጃ እንዲወሰድ ጥሪ አቀረበ
የቡንዲቡግዮ ኢቦላ ወረርሽኝ በሰፊ መልክዓምድራዊ ስርጭቱ ከዚህ በፊት ከታዩት ከፍተኛው እንደሆነ የአፍሪካ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ማዕከል ዋና ዳይሬክተር ዣን ካሴያ ናይጄሪያ የበሽታውን የመጀመሪያ ተጠቂ ይፋ ማድረጓን ተከተሎ አስጠንቅቀዋል።
ተቋሙ ለናይጄሪያ ድጋፍ እያሰባሰበ እንደሆነና በኮንጎ ደሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኬንያ ምላሾችን እያጠናከረ እንደሚገኝም ካሴያ አክለው ገልጸዋል።
ዳይሬክተሩ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ አስቸኳይ የገንዘብ ድጋፍ፣ የሕክምና ቁሳቁሶች፣ የምርመራ መሣሪያዎች እና የሠለጠነ ሰው ኃይል እንዲያቀርብ ጥሪ አቅርበዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X