https://amh.sputniknews.africa/20261021/5627182.html
የሩሲያና አፍሪካ ስትራቴጂካዊ አጋርነት እና የኢትዮጵያ ሚና
የሩሲያና አፍሪካ ስትራቴጂካዊ አጋርነት እና የኢትዮጵያ ሚና
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያና ሩሲያ ወደ 130 ዓመታት የተጠጋ የዲፕሎማሲ ታሪክ አላቸው። ዛሬ ደግሞ በብሪክስ እና በባለብዙ ኃይል ማዕከላት ዓለም አቀፍ ሥርዓት ውስጥ ያላቸው አጋርነት ለአፍሪካ ሉዓላዊነትና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ይገኛል። 21.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-21T14:12+0300
2026-10-21T14:12+0300
2026-10-21T14:12+0300
drum of changes
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/15/5627023_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_13fad02c60d6dd86baf7c8720cd0dea6.png
የሩሲያና አፍሪካ ስትራቴጂካዊ አጋርነት እና የኢትዮጵያ ሚና
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያና ሩሲያ ወደ 130 ዓመታት የተጠጋ የዲፕሎማሲ ታሪክ አላቸው። ዛሬ ደግሞ በብሪክስ እና በባለብዙ ኃይል ማዕከላት ዓለም አቀፍ ሥርዓት ውስጥ ያላቸው አጋርነት ለአፍሪካ ሉዓላዊነትና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ይገኛል።
3ኛውን የሩሲያ አፍሪካ ጉባዔ መነሻ በማድረግ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ማህብረሰብ ራዲዮ ኤፍ.ኤም 99.4 ጋር በመሆን ባዘጋጀነው የዛሬው ድራም ኦቭ ቼንጅስ ልዩ ዝግጅታችን ፣ የሁለቱን ወገኖች ታሪካዊ ትስስር፣ የትብብር ዕድሎችና ተግዳሮቶች፣ እንዲሁም የአፍሪካና የኢትዮጵያን ጥቅም እንዴት እንደሚያስቀጥል እንመረምራለን። ለዚሁ ጉዳይ በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር ናኒ ደበሌን እንግዳ አድርገናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ኢትዮጵያና ሩሲያ ወደ 130 ዓመታት የተጠጋ የዲፕሎማሲ ታሪክ አላቸው። ዛሬ ደግሞ በብሪክስ እና በባለብዙ ኃይል ማዕከላት ዓለም አቀፍ ሥርዓት ውስጥ ያላቸው አጋርነት ለአፍሪካ ሉዓላዊነትና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ይገኛል።3ኛውን የሩሲያ አፍሪካ ጉባዔ መነሻ በማድረግ ባዘጋጀነው የዛሬው ድራም ኦቭ ቼንጅስ ልዩ ዝግጅታችን ፣ የሁለቱን ወገኖች ታሪካዊ ትስስር፣ የትብብር ዕድሎችና ተግዳሮቶች፣ እንዲሁም የአፍሪካና የኢትዮጵያን ጥቅም እንዴት እንደሚያስቀጥል እንመረምራለን። ለዚሁ ጉዳይ በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር ናኒ ደበሌን እንግዳ አድርገናል። ይህ ፕሮግራም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ማህብረሰብ ራዲዮ ኤፍ.ኤም 99.4 ጋር በመሆን የተዘጋጀ ነው፡፡ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/15/5627023_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_74652e1b84e664d80867d87d16d7dc6e.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
аудио
የሩሲያና አፍሪካ ስትራቴጂካዊ አጋርነት እና የኢትዮጵያ ሚና
ዘላለም ደመሴ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
ኢትዮጵያና ሩሲያ ወደ 130 ዓመታት የተጠጋ የዲፕሎማሲ ታሪክ አላቸው። ዛሬ ደግሞ በብሪክስ እና በባለብዙ ኃይል ማዕከላት ዓለም አቀፍ ሥርዓት ውስጥ ያላቸው አጋርነት ለአፍሪካ ሉዓላዊነትና ኢኮኖሚያዊ ዕድገት ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ይገኛል።
“ሩሲያ ለአፍሪካ የቬቶ መብት በመጠቀም ጠበቃ ሆና መቆየቷ ትልቅ ሚና ቢኖረውም፣ አፍሪካውያን የራሳቸው ቋሚ ውክልና ኖሯቸው ድምፃቸውን በራሳቸው ማሰማት እንዲችሉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ራሱን መፈተሽ እና ማደስ ይኖርበታል” ሲሉ በድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር ናኒ ደበሌ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
3ኛውን የሩሲያ አፍሪካ ጉባዔ መነሻ በማድረግ ባዘጋጀነው የዛሬው
ድራም ኦቭ ቼንጅስ ልዩ ዝግጅታችን ፣ የሁለቱን ወገኖች ታሪካዊ ትስስር፣ የትብብር ዕድሎችና ተግዳሮቶች፣ እንዲሁም የአፍሪካና የኢትዮጵያን ጥቅም እንዴት እንደሚያስቀጥል እንመረምራለን። ለዚሁ ጉዳይ በ
ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር ናኒ ደበሌን እንግዳ አድርገናል።
ይህ ፕሮግራም ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ማህብረሰብ ራዲዮ ኤፍ.ኤም 99.4 ጋር በመሆን የተዘጋጀ ነው፡፡ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox