ፑቲን ከዊትኮፍ ጋር ስብሰባ ማካሄድ ጀመሩ

© telegram sputnik_ethiopiaፑቲን ከዊትኮፍ ጋር ማካሄድ ስብሰባ ጀመሩ
ፑቲን ከዊትኮፍ ጋር ማካሄድ ስብሰባ ጀመሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.10.2026
ሰብስክራይብ
ፑቲን ከዊትኮፍ ጋር ስብሰባ ማካሄድ ጀመሩ

​በሩሲያ በኩል በውይይቱ ላይ የፕሬዚዳንቱ ረዳት ዩሪ ኡሻኮቭ እና ዛሬ ጠዋት የዩናይትድ ስቴትስን ልዩ መልዕክተኛ በፑልኮቮ አውሮፕላን ማረፊያ በአካል የተቀበሉት የሩሲያ ፕሬዚዳንት ልዩ ተወካይ ኪሪል ድሚትሪቭ መገኘታቸውን የስፑትኒክ ዘጋቢ ገልጿል።

​ስቲቭ ዊትኮፍ ወደ ሩሲያ ከመግባታቸው በፊት ከአውሮፓ ተወካዮች እና ከቮሎዲሚር ዘለንስኪ ጋር ውይይት ለማድረግ ወደ ኖርዌይ ኦስሎ ተጉዘው ነበር።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0