ኢትዮጵያ ከዕቅድ በላይ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ሳበች

ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ ከዕቅድ በላይ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ሳበች

ሀገሪቱ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት 0.9 ቢሊዮን ዶላር የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንት ለማግኘት አቅዳ 1.432 ቢሊዮን ዶላር ማሳካት ችላለች።

ይህም ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ49% ዕድገት የታየበት ነው።

ተጨማሪ መረጃ ከስፑትኒክ ኢትዮጵያ ቪዲዮ ያግኙ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0