ኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ ስብስባዎች የስህበት ማዕከል መሆኗን ቀጥላለች

ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ ስብስባዎች የስህበት ማዕከል መሆኗን ቀጥላለች

 

ሀገሪቱ እ.አ.አ 2027 የአፍሪካ የቱሪዝም ኢንቨስትመንት ጉባኤን ለማዘጋጀት ፍላጎቷን አሳይታለች፡፡

 

የቱሪዝም ሚኒስቴር በጉባኤው ዝግጅት ዙሪያ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ውይይት ማድረግ ጀምሯል፡፡ ስብሰባው ለሀገሪቱ የቱሪዝም ዘርፍ ዕድገት የበኩሉን ሚና እንደሚጫወት ይጠበቃል፡፡

 

የኢትዮጵያን የቱሪዝም ዘርፍ የቅርብ ግዜ አፈጻጸም ከስፑትኒክ ኢትዮጵያ የመረጃ ግራፊክስ ቪዲዮ ይመልከቱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0