ኢትዮጵያ በኤአይ ቴክኖሎጂ አጠቃቀም በአፍሪካም እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ትልቅ አቅም አላት - የዓለም ጤና ድርጅት
10:54 21.10.2026 (የተሻሻለ: 11:04 21.10.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ በኤአይ ቴክኖሎጂ አጠቃቀም በአፍሪካም እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ትልቅ አቅም አላት - የዓለም ጤና ድርጅት
🟦 የተቋሙ ልዑክ በኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ባደረገው ጉብኝት በሰው ሠራሽ አስተውህሎት ቴክኖሎጂ ከኢንስቲትዩቱ ጋር አብሮ የመሥራት ፍላጎት እንዳለ አመልክቷል።
ልዑካኑ ኢንስቲትዩቱ በተፈጥሮ ቋንቋ ቅንብር ያከናወናቸውን ሥራዎች “አስደናቂ” ሲሉ የገለጹ ሲሆን የማሽን ቋንቋ እና የንግግር ማወቂያ ቴክኖሎጂዎች ለጤናው ዘርፍ ሰፊ ጠቀሜታ እንዳላቸውም አንስተዋል።
የዓለም ጤና ድርጅት የኤአይ ቴክኖሎጂ ውጤቶች በአኅጉሪቱ መስፋፋት እንዳለባቸው አመልክቷል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X