ፑቲን እና ዊትኮፍ በሴንት ፒተርስበርግ ውይይት ያደርጋሉ - የፑቲን ረዳት

© telegram sputnik_ethiopiaፑቲን እና ዊትኮፍ በሴንት ፒተርስበርግ ውይይት ያደርጋሉ - የፑቲን ረዳት
ፑቲን እና ዊትኮፍ በሴንት ፒተርስበርግ ውይይት ያደርጋሉ - የፑቲን ረዳት - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.10.2026
ሰብስክራይብ

ፑቲን እና ዊትኮፍ በሴንት ፒተርስበርግ ውይይት ያደርጋሉ - የፑቲን ረዳት

ዩሪ ኡሻኮቭ በመግለጫቸው ያነሷቸው ተጨማሪ ነጥቦች፦

የፑቲን እና የዊትኮፍ ውይይት ከጥቂት ቀናት በፊት ስምምነት የተደረገበት ነው፣

የፑቲን ልዩ ተወካይ ዲሚትሪቭ በስብሰባው ላይ ይሳተፋሉ፣

የዩክሬን ቀውስ መፍትሄ የውይይቱ አጀንዳ አካል ይሆናል፣

ኩሽነር በህመም ምክንያት ወደ ሩሲያ ሳይመጣ መቅረቱ ለሩሲያ ተገልጿል፣

የሩሲያ ተወካዮች ከዘለንስኪ ጋር ምንም ዓይነት ግንኙነት አላደረጉም።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0