https://amh.sputniknews.africa/20261021/5623796.html
የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ በኦስሎ ከተደረጉ ውይይቶች በኋላ ሴንት ፒተርስበርግ ገቡ
የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ በኦስሎ ከተደረጉ ውይይቶች በኋላ ሴንት ፒተርስበርግ ገቡ
Sputnik አፍሪካ
የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ በኦስሎ ከተደረጉ ውይይቶች በኋላ ሴንት ፒተርስበርግ ገቡየዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ትብብር የሩሲያ ፕሬዚዳንት ልዩ መልዕክተኛ ኪሪል ድሚትሪየቭ፤ ዊትኮፍ ፑልኮቮ አየር መንገድ ሲደርሱ አቀባበል አድርገውላቸዋል።ጉብኝቱ... 21.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-21T10:30+0300
2026-10-21T10:30+0300
2026-10-21T10:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/15/5623643_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_4f246d833c1466dba38cb15fb52bb76d.jpg
የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ በኦስሎ ከተደረጉ ውይይቶች በኋላ ሴንት ፒተርስበርግ ገቡየዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ትብብር የሩሲያ ፕሬዚዳንት ልዩ መልዕክተኛ ኪሪል ድሚትሪየቭ፤ ዊትኮፍ ፑልኮቮ አየር መንገድ ሲደርሱ አቀባበል አድርገውላቸዋል።ጉብኝቱ የተካሄደው ዊትኮፍ ማክሰኞ በኖርዌይ ከዘለንስኪ፣ ከኖርዌይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዮናስ ጋህር ስቶሬ እና ከፊንላንድ ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ስቱብ ጋር ያደረገውን ውይይት ተከተሎ የመጣ ነው።ምዕራባውያን እና ኪየቭ የኦስሎውን ውይይት በሞስኮ ከሚደረገው ዲፕሎማሲያዊ ውይይት በፊት አቋማቸውን ለማቀናጀት እንደተጠቀሙበት ሚዲያዎች ዘግበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/15/5623643_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_38ae4b68152c8711c277449ee4baa8b6.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ በኦስሎ ከተደረጉ ውይይቶች በኋላ ሴንት ፒተርስበርግ ገቡ
10:30 21.10.2026 (የተሻሻለ: 10:34 21.10.2026) የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ በኦስሎ ከተደረጉ ውይይቶች በኋላ ሴንት ፒተርስበርግ ገቡ
የዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ትብብር የሩሲያ ፕሬዚዳንት ልዩ መልዕክተኛ ኪሪል ድሚትሪየቭ፤ ዊትኮፍ ፑልኮቮ አየር መንገድ ሲደርሱ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
ጉብኝቱ የተካሄደው ዊትኮፍ ማክሰኞ በኖርዌይ ከዘለንስኪ፣ ከኖርዌይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዮናስ ጋህር ስቶሬ እና ከፊንላንድ ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ስቱብ ጋር ያደረገውን ውይይት ተከተሎ የመጣ ነው።
ምዕራባውያን እና ኪየቭ የኦስሎውን ውይይት በሞስኮ ከሚደረገው ዲፕሎማሲያዊ ውይይት በፊት አቋማቸውን ለማቀናጀት እንደተጠቀሙበት ሚዲያዎች ዘግበዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X