ሩሲያ እና ቱርክ ደቡብ አፍሪካ ወደ ቡድን 20 በፍጥነት እንድትመለስ ጥሪ አቀረቡ - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

© telegram sputnik_ethiopiaሩሲያ እና ቱርክ ደቡብ አፍሪካ ወደ ቡድን 20 በፍጥነት እንድትመለስ ጥሪ አቀረቡ - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ሩሲያ እና ቱርክ ደቡብ አፍሪካ ወደ ቡድን 20 በፍጥነት እንድትመለስ ጥሪ አቀረቡ - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 21.10.2026
ሰብስክራይብ

ሩሲያ እና ቱርክ ደቡብ አፍሪካ ወደ ቡድን 20 በፍጥነት እንድትመለስ ጥሪ አቀረቡ - የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

​ በቡድኑ አባልነት ላይ የሚደረግ የትኛውም ለውጥ በጋራ ስምምነት እንዲሁም ለደቡባዊ እና ምስራቅ ዓለም ሀገራት የላቀ ውክልና ላይ ሊመሠረት እንደሚገባ የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አሌክሳንደር ፓንኪን እና የቱርክ አቻቸው ምክትል ሚኒስትር ቤሪስ ኤኪንቺ በሞስኮ ባደረጉት ውይይት አፅንኦት ሰጥተዋል።

​ ዲፕሎማቶቹ በአትላንታ እና ማያሚ በሚካሄዱት የመጪው የቡድን 20 ስብሰባዎች ዝግጅት ላይ መክረው፤ ዓለም አቀፍ የኢኮኖሚ ተግዳሮቶች በእኩልነት ላይ የተመሠረተ ውይይት እንደሚሹ ገልጸዋል።

​ መግለጫው ዋሽንግተን በአሜሪካ ሊቀመንበርነት ስር የደቡብ አፍሪካን ልዑካን ከቡድን 20 እንቅስቃሴዎች ማግለሏን ተከትሎ የመጣ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0