'ስፑትኒክ እውነትን በማቅረብ ይታወቃል' - በታንዛኒያ የሩሲያ አምባሳደር

ሰብስክራይብ

'ስፑትኒክ እውነትን በማቅረብ ይታወቃል' - በታንዛኒያ የሩሲያ አምባሳደር

አዲሱ የሩሲያ የሚዲያ ተቋም የሩሲያን መልዕክት ወደ ታንዛኒያ፣ የታንዛኒያንም መልዕክት ወደ ሩሲያ እንደሚያደርስ የጠቀሱት አንድሬ አቬቲስያን፣ ይህም “አሁን ላይ በየትኛውም ስፍራ የሚፈለገውን ትክክለኛ እና እውነተኛ መረጃ የሚሰጥ ነው” ብለዋል። አምባሳደሩ ይህንን የተናገሩት በታንዛኒያ የስፑትኒክ የዝግጅት ክፍል ማዕከል መክፈቻ ሥነ- ስርዓት ላይ ነው።

ምንም እንኳን ሩሲያ እና ታንዛኒያ “ከስድስት አሥርት ዓመታት በላይ ወዳጆች እና አጋሮች ሆነው የዘለቁ” ቢሆንም፣ ሁለቱ ሀገራት “አሁንም ስለ እርስ በርሳቸው የበለጠ ማወቅ ያስፈልጋቸዋል” ሲሉም አክለዋል።

የአምባሳደሩን ሙሉ ንግግር በቪዲዮው ይከታተሉ፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0