ሩሲያ ወደ አፍሪካ የምታደርገውን የከፍተኛ ቴክኖሎጂ መሣሪያዎች አቅርቦት ለማሳደግ ዝግጁ ነች - የሃገሪቱ የውጭ ንግድ ማዕከል ዳይሬክተር

© telegram sputnik_ethiopiaሩሲያ ወደ አፍሪካ የምታደርገውን የከፍተኛ ቴክኖሎጂ መሣሪያዎች አቅርቦት ለማሳደግ ዝግጁ ነች - የሃገሪቱ የውጭ ንግድ ማዕከል ዳይሬክተር
ሩሲያ ወደ አፍሪካ የምታደርገውን የከፍተኛ ቴክኖሎጂ መሣሪያዎች አቅርቦት ለማሳደግ ዝግጁ ነች - የሃገሪቱ የውጭ ንግድ ማዕከል ዳይሬክተር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 20.10.2026
ሰብስክራይብ

ሩሲያ ወደ አፍሪካ የምታደርገውን የከፍተኛ ቴክኖሎጂ መሣሪያዎች አቅርቦት ለማሳደግ ዝግጁ ነች - የሃገሪቱ የውጭ ንግድ ማዕከል ዳይሬክተር

​ሩሲያ በኢነርጂ፣ በነዳጅ እና ጋዝ እንዲሁም በማስተላለፊያ ቧንቧዎች ዘርፍ የጎለበተ አቅም ያላት በመሆኑ፤ አምራቾቿ በታላላቅ ሁነቶችና ከቀዳሚ የአፍሪካ ኩባንያዎች ጋር በሚፈጠሩ አጋርነቶች ገበያቸውን ማስፋፋት እንዳለባቸው የውጭ ንግድ ድጋፍ ዳይሬክተሩ አንቶን ሺቼቲኒን በአፍሪካ ኢነርጂ ሳምንት ላይ ተናግረዋል።

የአፍሪካ የነዳጅ፣ ጋዝ እና ኤነርጂ ዘርፍ ትልቅ አቅም እንዳለው ሺቼቲኒን አጽንዖት ተሰጥተዋል።

የማዕከሉ የፋይናንስ እና የፋይናንስ ያልሆኑ ድጋፎች በሚከተሉት መንገዶች የሚሰጡ ይሆናል፦

🟠 በአዳዲስ ገበያዎች ላይ ትንተናዎችን ማቅረብ፤

🟠 የምክር አገልግሎት መስጠት፤

🟠 መግዛት የሚችሉ ደንበኞችን ወይም የሀገር ውስጥ አጋሮችን መፈለግ፤

🟠 የውጭ ንግድ ፕሮጀክቶችን በፋይናንስ መደገፍ፤

🟠 አዳዲስ ደንበኞች ክፍያ የማግኘት ሥጋትን አስመልክቶ የኢንሹራንስ ዋስትና መስጠት፤

🟠 በውጭንግድ ውሎች ሥር ያሉ ክፍያዎችን ማመቻቸትን መደገፍ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0