ትግራይ የአንድ ድርጅት ርስት እና ጉልት አትሆንም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ሰብስክራይብ

ትግራይ የአንድ ድርጅት ርስት እና ጉልት አትሆንም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ሕወሓት ትግራይን እንደ ግል ኩባንያ ተቆጣጥሮ ቆይቷል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በትግርኛ ቋንቋ በሰጡት ቃለመጠይቅ ተናግረዋል፡፡

"ለዚህ እንዲመችው ደግሞ ሕዝቡን በአካባቢ ከፋፍሎት ኖሯል፡፡ አንዱን ራያ፣ ሌላውን አጋሜ፣ ሌላውን እንደርታ እያለ፤ ይህ ከሕወሓት ውድቀት በኋላ ሊደገም አይገባውም የሚል ጽኑ እምነት አለኝ፡፡ ትግራይ የአንድ ድርጅት ርስት እና ጉልት አትሆንም፡፡” ብለዋል፡፡

የጠቅላይ ሚኒስትሩን ስለ ድህረ-ሕወሓት ትግራይ የተናገሩትን ለማወቅ ቪዲዮው ይመልከቱ፡፡

  ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0