ኢትዮጵያውያን ጨምሮ ከ4 ሺህ በላይ አፍሪካውያን ተማሪዎች በሮሶትሩድኒቼቮ ጽሕፈት ቤቶች በኩል ሩሲያኛ እየተማሩ ነው - የኤጀንሲው ኃላፊ

© telegram sputnik_ethiopiaኢትዮጵያውያን ጨምሮ ከ4 ሺህ በላይ አፍሪካውያን ተማሪዎች በሮሶትሩድኒቼቮ ጽሕፈት ቤቶች በኩል ሩሲያኛ እየተማሩ ነው - የኤጀንሲው ኃላፊ
ኢትዮጵያውያን ጨምሮ ከ4 ሺህ በላይ አፍሪካውያን ተማሪዎች በሮሶትሩድኒቼቮ ጽሕፈት ቤቶች በኩል ሩሲያኛ እየተማሩ ነው - የኤጀንሲው ኃላፊ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 19.10.2026
ሰብስክራይብ

ኢትዮጵያውያን ጨምሮ ከ4 ሺህ በላይ አፍሪካውያን ተማሪዎች በሮሶትሩድኒቼቮ ጽሕፈት ቤቶች በኩል ሩሲያኛ እየተማሩ ነው - የኤጀንሲው ኃላፊ

"የሩሲያ ቋንቋ ለሳይንሳዊ እና ሙያዊ ዕድገት እንዲሁም ልማት እንደ መሣሪያ ይታያል" ሲሉ የሩሲያ የዓለም አቀፍ ሰብአዊ ትብብር የፌዴራል ኤጀንሲ ኃላፊ ኢጎር ቻይካ ተናግረዋል።

ባለፉት ጥቂት ወራት ውስጥ፣ ከ800 በላይ ሰዎች በሚከተሉት ስድስት የአፍሪካ አገራት ሩሲያኛ መማር ጀምረዋል ሲሉም ሀገራቱን እንደሚከተለው ዘርዝረዋል፦

ኢትዮጵያ፣

ግብፅ፣

ዛምቢያ፣

ሞሮኮ፣

ታንዛኒያ እና

ቱኒዚያ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0