የአፍሪካ ባንኮች ዓለም አቀፍ የክፍያ ስርዓቶችን በመጠቀም ለሚያደርጉት የገንዘብ ዝውውር 5.5 ቢሊዮን ዶላር ወጭ ያደርጋሉ - ባለሙያ

ሰብስክራይብ

የአፍሪካ ባንኮች ዓለም አቀፍ የክፍያ ስርዓቶችን በመጠቀም ለሚያደርጉት የገንዘብ ዝውውር 5.5 ቢሊዮን ዶላር ወጭ ያደርጋሉ - ባለሙያ

ኢትዮጵያ የተቀላቀለችው የፓን-አፍሪካን የክፍያ ሥርዓት የአፍሪካውያንን የእርስ በርስ ንድግ ለውውጥ በማሳደግ ቀላል እና ቀልጣፋ የክፍያ ሁኔታን የሚያመቻች መሆኑን የፕራግማ ካፒታል ሥራ አስኪያጅ እና የምጣኔ ሀብታዊ ጉዳዮች ተንታኝ መርዕድ ፍቅረዮሐንስ ለስፑተኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

''አፍሪካውያን እርስ በእርሳቸው የሚያደርጉት የንግድ ልውውጥ እጅግ አነስተኛ ቢሆንም፣ ከቀረው ዓለም ጋር በሚያደርጉት ንግድ ጭምር ለክፍያ ስርዓት ብቻ እስከ 5.5 ቢሊዮን ዶላር ይወጣል። ስለዚህ የፓን-አፍሪካን የክፍያ ሥርዓት (PAPSS) ዋና ተግባር እያንዳንዱ የአፍሪካ ሀገር ክፍያዎችን በራሱ የሀገር ውስጥ ምንዛሬ እንዲፈጽም ማስቻል ነው'' ብለዋል።

የባለሙያው ያነሷቸውን ተጨማሪ ሐሳቦችን ለማግኘት ቪዲዮውን ይመልከቱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0