https://amh.sputniknews.africa/20261019/5606774.html
በስታሮቤልስክ ኮሌጅ ጥቃት የፈፀሙ ሁለት የዩክሬን ድሮኖች የስታርሊንክን የሳተላይት አገልግሎት ተጠቅመዋል - የሩሲያ የምርመራ ኮሚቴ
በስታሮቤልስክ ኮሌጅ ጥቃት የፈፀሙ ሁለት የዩክሬን ድሮኖች የስታርሊንክን የሳተላይት አገልግሎት ተጠቅመዋል - የሩሲያ የምርመራ ኮሚቴ
Sputnik አፍሪካ
በስታሮቤልስክ ኮሌጅ ጥቃት የፈፀሙ ሁለት የዩክሬን ድሮኖች የስታርሊንክን የሳተላይት አገልግሎት ተጠቅመዋል - የሩሲያ የምርመራ ኮሚቴ የኮሚቴው ኃላፊ አሌክሳንደር ባስትሪኪን ለስፑትኒክ እንደገለጹት፣ "የዩክሬን ኃይሎች በስታሮቤልስክ ጥቃት ወቅት... 19.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-19T13:59+0300
2026-10-19T13:59+0300
2026-10-19T14:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/13/5606621_1:0:739:415_1920x0_80_0_0_bff78e8cf8579c8489d4b395e47572b4.jpg
በስታሮቤልስክ ኮሌጅ ጥቃት የፈፀሙ ሁለት የዩክሬን ድሮኖች የስታርሊንክን የሳተላይት አገልግሎት ተጠቅመዋል - የሩሲያ የምርመራ ኮሚቴ የኮሚቴው ኃላፊ አሌክሳንደር ባስትሪኪን ለስፑትኒክ እንደገለጹት፣ "የዩክሬን ኃይሎች በስታሮቤልስክ ጥቃት ወቅት "ፋየር ፖይንት-1"፣ "ፋየር ፖይንት-2"፣ "ሲቸን" እና "አርዜድ-100" የተሰኙ ሞዴሎችን ጨምሮ ቢያንስ ሰባት ድሮኖችን ተጠቅመዋል"።ከእነዚህ ድሮኖች መካከል ሁለቱ በስታርሊንክ የሳተላይት የመገናኛ መረብ አማካኝነት ይንቀሳቀሱ እንደነበር ኃላፊው ጠቁመዋል።ቀደም ሲል ባስትሪኪን በፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በተመራ ስብሰባ ላይ እንደተናገሩት፤ በጥቃቱ ቦታ ላይ የስታርሊንክ አንቴና ስባሪዎች ተገኝተዋል።ባለፈው ዓመት ግንቦት 14 የዩክሬን ድሮኖች በሉጋንስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ በሚገኘው የስታሮቤልስክ ከተማ የኮሌጅ ማደሪያ ላይ ባደረሱት ጥቃት ቢያንስ 21 ሰዎች ሲገደሉ፣ ከ40 በላይ የሚሆኑት ደግሞ መቁሰላቸው ይታወሳል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/13/5606621_93:0:646:415_1920x0_80_0_0_e1954bcae0387122cc7447aac5feb86c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በስታሮቤልስክ ኮሌጅ ጥቃት የፈፀሙ ሁለት የዩክሬን ድሮኖች የስታርሊንክን የሳተላይት አገልግሎት ተጠቅመዋል - የሩሲያ የምርመራ ኮሚቴ
13:59 19.10.2026 (የተሻሻለ: 14:04 19.10.2026) በስታሮቤልስክ ኮሌጅ ጥቃት የፈፀሙ ሁለት የዩክሬን ድሮኖች የስታርሊንክን የሳተላይት አገልግሎት ተጠቅመዋል - የሩሲያ የምርመራ ኮሚቴ
የኮሚቴው ኃላፊ አሌክሳንደር ባስትሪኪን ለስፑትኒክ እንደገለጹት፣ "የዩክሬን ኃይሎች በስታሮቤልስክ ጥቃት ወቅት "ፋየር ፖይንት-1"፣ "ፋየር ፖይንት-2"፣ "ሲቸን" እና "አርዜድ-100" የተሰኙ ሞዴሎችን ጨምሮ ቢያንስ ሰባት ድሮኖችን ተጠቅመዋል"።
ከእነዚህ ድሮኖች መካከል ሁለቱ በስታርሊንክ የሳተላይት የመገናኛ መረብ አማካኝነት ይንቀሳቀሱ እንደነበር ኃላፊው ጠቁመዋል።
ቀደም ሲል ባስትሪኪን በፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በተመራ ስብሰባ ላይ እንደተናገሩት፤ በጥቃቱ ቦታ ላይ የስታርሊንክ አንቴና ስባሪዎች ተገኝተዋል።
ባለፈው ዓመት ግንቦት 14 የዩክሬን ድሮኖች በሉጋንስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ በሚገኘው የስታሮቤልስክ ከተማ የኮሌጅ ማደሪያ ላይ ባደረሱት ጥቃት ቢያንስ 21 ሰዎች ሲገደሉ፣ ከ40 በላይ የሚሆኑት ደግሞ መቁሰላቸው ይታወሳል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X