ትራምፕ በዩክሬን የሰላም እልባት ላይ ጉልህ እድገት መኖሩን ገለፁ

© telegram sputnik_ethiopiaትራምፕ በዩክሬን የሰላም እልባት ላይ ጉልህ እድገት መኖሩን ገለፁ
ትራምፕ በዩክሬን የሰላም እልባት ላይ ጉልህ እድገት መኖሩን ገለፁ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 19.10.2026
ሰብስክራይብ

ትራምፕ በዩክሬን የሰላም እልባት ላይ ጉልህ እድገት መኖሩን ገለፁ

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የእስረኞች ልውውጥ ድርድርን ጨምሮ በዩክሬን የሰላም ስምምነት ለማድረስ በሚደረገው ጥረት ላይ ጉልህ እድገት እየታየ መሆኑን አስታውቀዋል። አክለውም፣ የማዕቀብ እርምጃዎችን ያገዱት የሰላም ሂደቱን ላለማስተጓጎል እንደሆነ አብራርተዋል።

"በሩሲያ እና በዩክሬን መካከል ባለው ጦርነት ውስጥ ሰላምን ለማስፈን በድርድር ላይ እገኛለሁ፤ በሞኝነት ሩሲያን ከድርድር ጠረቤዛው የሚያርቅ ምንም አይነት ነገር ማድረግ አልፈልግም" ሲሉ ትራምፕ በትሩዝ የማኅበራዊ ሚዲያ ገፃቸው ላይ ጽፈዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0