ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በአምስተርዳም ማራቶን በሁለቱም ፆታዎች ድል ተቀዳጁ
08:02 19.10.2026 (የተሻሻለ: 08:14 19.10.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በአምስተርዳም ማራቶን በሁለቱም ፆታዎች ድል ተቀዳጁ
በ2026 የቲሲኤስ አምስተርዳም ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንዶችም ሆነ በሴቶች ምድብ አሸናፊ በመሆን ድንቅ ውጤት አስመዝግበዋል።
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በበላይነት ያጠናቀቁበት የሴቶች ውድድር፦
ቡዜ ድሪባ - በ 2:16:12 ሠዓት የውድድሩን የቀድሞ ክብረወሰን በ41 ሴኮንዶች አሻሽላለች፡፡
ዐይናለም ደስታ - በ 2:17:06 ሁለተኛ ሆነ ገብታለች፡፡
መሠረት በለጠ - በ2:18:02 ሦስተኛ ደረጃ ይዛ አጠናቃለች፡፡
ትርንጎ ሙሉ - 4ኛ
መስታወት ፍቅር - 5ኛ
ግርማዊት ገብረዝሄር - 6ኛ
በወንዶች ምድብ፦
ለሚ ብርሃኑ ርቀቱን በ 2:03:33 በማጠናቀቅ አሸንፏል።
ኒኮላስ ኪፕኮሪር በ 2:03:39 ሁለተኛ ደረጃን ይዟል፡፡
ፓትሪክ ሞሲን በ 2:03:58 ሦስተኛ ሆኖ አጠናቋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
© telegram sputnik_ethiopia