https://amh.sputniknews.africa/20261018/5602830.html
አልጄሪያ በአሁን ወቅት አብዛኛውን የተዘጋጀ የምግብ ፍላጎቷን በሀገር ውስጥ ምርት እያሟላች መሆኑ ተዘገበ
አልጄሪያ በአሁን ወቅት አብዛኛውን የተዘጋጀ የምግብ ፍላጎቷን በሀገር ውስጥ ምርት እያሟላች መሆኑ ተዘገበ
Sputnik አፍሪካ
አልጄሪያ በአሁን ወቅት አብዛኛውን የተዘጋጀ የምግብ ፍላጎቷን በሀገር ውስጥ ምርት እያሟላች መሆኑ ተዘገበ ሀገሪቱ ከ2020 ጀምሮ በግብርና-ምግብ ዘርፍ ላይ ያላትን የውጭ ምርቶች ጥገኝነት በከፍተኛ ሁኔታ እንደምትቀንስ በመገናኛ ብዙኃን የተጠቀሱት የውጭ... 18.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-18T20:31+0300
2026-10-18T20:31+0300
2026-10-18T20:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/12/5602677_0:4:1908:1077_1920x0_80_0_0_0527f8fbacab53762f28dca1daae39e3.jpg
አልጄሪያ በአሁን ወቅት አብዛኛውን የተዘጋጀ የምግብ ፍላጎቷን በሀገር ውስጥ ምርት እያሟላች መሆኑ ተዘገበ ሀገሪቱ ከ2020 ጀምሮ በግብርና-ምግብ ዘርፍ ላይ ያላትን የውጭ ምርቶች ጥገኝነት በከፍተኛ ሁኔታ እንደምትቀንስ በመገናኛ ብዙኃን የተጠቀሱት የውጭ ንግድ ሚኒስትር ካሜል ሬዚግ ገልጸዋል፡፡ በተጨማሪም በርካታ የአልጄሪያ ኩባንያዎች ለወጪ ንግድ ወደ ውጭ ገበያዎች እያመሩ መሆኑንም ጠቁመዋል። እስከ ጥቅምት 10 በብሊዳ ግዛት እየተካሄደ በሚገኘው እና የተለያዩ የሀገር ውስጥ ምርቶች የቀረቡበት "በአልጄሪያ የተመረተ” (ሜድ ኢን አልጄሪያa) የንግድ ትርኢት ላይ ከመቶ የሚበልጡ ኩባንያዎች እየተሳተፉ ይገኛሉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አልጄሪያ በአሁን ወቅት አብዛኛውን የተዘጋጀ የምግብ ፍላጎቷን በሀገር ውስጥ ምርት እያሟላች መሆኑ ተዘገበ
Sputnik አፍሪካ
አልጄሪያ በአሁን ወቅት አብዛኛውን የተዘጋጀ የምግብ ፍላጎቷን በሀገር ውስጥ ምርት እያሟላች መሆኑ ተዘገበ
2026-10-18T20:31+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/12/5602677_234:0:1674:1080_1920x0_80_0_0_9494e7fd5e42959eed9abb1da572424c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አልጄሪያ በአሁን ወቅት አብዛኛውን የተዘጋጀ የምግብ ፍላጎቷን በሀገር ውስጥ ምርት እያሟላች መሆኑ ተዘገበ
20:31 18.10.2026 (የተሻሻለ: 20:34 18.10.2026) አልጄሪያ በአሁን ወቅት አብዛኛውን የተዘጋጀ የምግብ ፍላጎቷን በሀገር ውስጥ ምርት እያሟላች መሆኑ ተዘገበ
ሀገሪቱ ከ2020 ጀምሮ በግብርና-ምግብ ዘርፍ ላይ ያላትን የውጭ ምርቶች ጥገኝነት በከፍተኛ ሁኔታ እንደምትቀንስ በመገናኛ ብዙኃን የተጠቀሱት የውጭ ንግድ ሚኒስትር ካሜል ሬዚግ ገልጸዋል፡፡
በተጨማሪም በርካታ የአልጄሪያ ኩባንያዎች ለወጪ ንግድ ወደ ውጭ ገበያዎች እያመሩ መሆኑንም ጠቁመዋል።
እስከ ጥቅምት 10 በብሊዳ ግዛት እየተካሄደ በሚገኘው እና የተለያዩ የሀገር ውስጥ ምርቶች የቀረቡበት "በአልጄሪያ የተመረተ” (ሜድ ኢን አልጄሪያa) የንግድ ትርኢት ላይ ከመቶ የሚበልጡ ኩባንያዎች እየተሳተፉ ይገኛሉ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X