የማሊ ሠራዊት በርካታ አሸባሪዎችን አስጠልለው የነበሩ ሁለት ካምፖችን መምታቱን አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopiaየማሊ ሠራዊት በርካታ አሸባሪዎችን አስጠልለው የነበሩ ሁለት ካምፖችን መምታቱን አስታወቀ
የማሊ ሠራዊት በርካታ አሸባሪዎችን አስጠልለው የነበሩ ሁለት ካምፖችን መምታቱን አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.10.2026
ሰብስክራይብ

የማሊ ሠራዊት በርካታ አሸባሪዎችን አስጠልለው የነበሩ ሁለት ካምፖችን መምታቱን አስታወቀ

የተመቱት ኢላማዎች፦

1⃣ ከዲያፋራቤ ከተማ አቅራቢያ የሚገኝ፤

2⃣ ከሜናካ ከተማ 100 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኝ ናቸው።

ሁለቱም ቦታዎች ለወታደራዊ እቃዎች እና ለሎጂስቲክስ አቅርቦቶች ማከማቻነትም ያገለግሉ እንደነበር የማሊ ሠራዊት አክሎ ገልጿል።

እነዚህ የአየር ጥቃቶች የመንግሥትን ሉዓላዊነት በመላው የማሊ ግዛት ለማረጋገጥ የተጀመረው መጠነ ሰፊ የዱጉኮሎኮ ዘመቻ አካል መሆናቸው ተገልጿል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0