ሞሮኮ በመጀመሪያዋ ሴት መሪ የሚመራ አዲስ መንግሥት አቋቋመች – መግለጫ

ሰብስክራይብ

ሞሮኮ በመጀመሪያዋ ሴት መሪ የሚመራ አዲስ መንግሥት አቋቋመች – መግለጫ

 

ንጉሥ መሐመድ 6ኛ አርብ ዕለት በራባት የንጉሣዊ ቤተ መንግሥት የተካሄደውን የሹመት ሥነ-ስርዓት መርተዋል።

 

ℹ አዲሱ መንግሥት የሚመራው ቀደም ሲል የማራኬሽ ከንቲባ እና የሀገሪቱ የቤቶች ሚኒስትር ሆነው ባገለገሉት ፋቲማ ኤዛህራ ኤል ማንሱሪ ነው።

 

በተወካዮች ምክር ቤት ከሚገኙ 395 መቀመጫዎች 207ቱን የያዘው ይህ ጥምር መንግሥት የሚከተሉትን ፓርቲዎች ያካትታል፦

 

🟠 የትክክለኛነት እና ዘመናዊነት ፓርቲ (ኦቴንቲሲቲ ኤንድ ሞደርኒቲ ፓርቲ)፣

🟠 እስቲቅላል ፓርቲ፣

🟠 የሶሻሊስት ሕዝባዊ ኃይሎች ሕብረት እና

🟠 የዕድገት እና ሶሻሊዝም ፓርቲ፡፡

 

ናስር ቡሪታ እና አብደሉአፊ ላፍቲት የውጭ ጉዳይ እና የሀገር ውስጥ ሚኒስትርነት የሥራ መደባቸውን ይዘው ቀጥለዋል።

 

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0