የሴኔጋሉ ማኪ ሳል ከተባበሩት መንግሥታት የዋና ጸሐፊነት እጩነት ራሳቸውን አገለሉ – መግለጫ

© telegram sputnik_ethiopiaየሴኔጋሉ ማኪ ሳል ከተባበሩት መንግሥታት የዋና ጸሐፊነት እጩነት ራሳቸውን አገለሉ – መግለጫ
የሴኔጋሉ ማኪ ሳል ከተባበሩት መንግሥታት የዋና ጸሐፊነት እጩነት ራሳቸውን አገለሉ – መግለጫ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 18.10.2026
ሰብስክራይብ

የሴኔጋሉ ማኪ ሳል ከተባበሩት መንግሥታት የዋና ጸሐፊነት እጩነት ራሳቸውን አገለሉ – መግለጫ

 

የሴኔጋሉ የቀድሞ ፕሬzዳንት እና ብቸኛ የአፍሪካ እጩ የነበሩት ማኪ ሳል፣ አርብ ዕለት ከተደረገው ኢመደበኛ ድምፅ አሰጣጥ እና ከአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር ጋር ከተወያዩ በኋላ ከውድድሩ ራሳቸውን ማግለላቸውን በኤክስ ገጻቸው ላይ ይፋ አድርገዋል።

 

"ይህንን ውሳኔ የወሰንኩት ሰፊ የኃላፊነት ስሜት በመነሳት ሲሆን፣ ዓላማውም በጋራ ስምምነት የሚመረጥ እጩ እንዲፈጠር የበኩሌን አስተዋጽኦ ለማበርከት ነው" ሲሉ በመግለጫቸው ገልጸዋል።

 

ማኪ ሳል አያይዘውም፣ ከጅምሩ አንስቶ የተደረጉ የሙከራ ድምፅ አሰጣጦች ትኩረታቸው በላቲን አሜሪካ እና ካሪቢያን ክልል እጩ ላይ ማነጣጠሩን አመላክተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0