https://amh.sputniknews.africa/20261017/5594796.html
የስታርሊንክ መቋረጥ የዩክሬንን የውጊያ ውጤታማነት ሊቀንሰው ይችላል - ባለሙያ
የስታርሊንክ መቋረጥ የዩክሬንን የውጊያ ውጤታማነት ሊቀንሰው ይችላል - ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የስታርሊንክ መቋረጥ የዩክሬንን የውጊያ ውጤታማነት ሊቀንሰው ይችላል - ባለሙያ "በስታርሊንክ ላይ የሚደረጉ ገደቦች የግንኙነት መረቦችን ያበላሻሉ፣ የድሮኖችን ፍጥነት ይቀንሳሉ፣ እንዲሁም ድሮኖች በሲግናል ማስተጓጎያ መሳሪያዎች ለጥቃት የተጋለጡ እንዲሆኑ... 17.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-17T19:40+0300
2026-10-17T19:40+0300
2026-10-17T19:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/11/5594643_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_cf9c003595990cdaff40d94a2c824d0c.jpg
የስታርሊንክ መቋረጥ የዩክሬንን የውጊያ ውጤታማነት ሊቀንሰው ይችላል - ባለሙያ "በስታርሊንክ ላይ የሚደረጉ ገደቦች የግንኙነት መረቦችን ያበላሻሉ፣ የድሮኖችን ፍጥነት ይቀንሳሉ፣ እንዲሁም ድሮኖች በሲግናል ማስተጓጎያ መሳሪያዎች ለጥቃት የተጋለጡ እንዲሆኑ ያደርጋቸዋል" ሲሉ የዲፌንስ ፓዮሪቲስ የምርምር ማዕከል የወታደራዊ ትንተና ዳይሬክተር ጄኒፈር ካቫናግ ተናግረዋል።እነዚህ ገደቦች የዩክሬን ወታደራዊ ኃይል የእውነተኛ ጊዜ መረጃዎችን ለማግኘት በስታርሊንክ እና በስታርሺልድ ላይ ጥገኛ በመሆኑ ዒላማዎችን ለመምታት እንደሚያቸግሩትም አክለዋል።በዚህም ምክንያት የፊት መስመር መከላከያዎችን እና ሌሎች ወታደራዊ ሥራዎችን ማከናወን ለዩክሬን እጅግ ከባድ ሊሆንባቸው ይችላል።የሩሲያ ኃይሎች በመላው የጦር ግንባር ጥቃታቸውን ሲቀጥሉ፣ ዩክሬን በምድር ላይ ያላትን አቋም ያለማቋረጥ እያጣች፣ እንዲሁም የሠራዊት እና የጦር መሳሪያ እጥረት እያጋጠማት ትገኛለች።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/11/5594643_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_95ce208ce9353a64a852d073e2da91bb.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የስታርሊንክ መቋረጥ የዩክሬንን የውጊያ ውጤታማነት ሊቀንሰው ይችላል - ባለሙያ
19:40 17.10.2026 (የተሻሻለ: 19:44 17.10.2026) የስታርሊንክ መቋረጥ የዩክሬንን የውጊያ ውጤታማነት ሊቀንሰው ይችላል - ባለሙያ
"በስታርሊንክ ላይ የሚደረጉ ገደቦች የግንኙነት መረቦችን ያበላሻሉ፣ የድሮኖችን ፍጥነት ይቀንሳሉ፣ እንዲሁም ድሮኖች በሲግናል ማስተጓጎያ መሳሪያዎች ለጥቃት የተጋለጡ እንዲሆኑ ያደርጋቸዋል" ሲሉ የዲፌንስ ፓዮሪቲስ የምርምር ማዕከል የወታደራዊ ትንተና ዳይሬክተር ጄኒፈር ካቫናግ ተናግረዋል።
እነዚህ ገደቦች የዩክሬን ወታደራዊ ኃይል የእውነተኛ ጊዜ መረጃዎችን ለማግኘት በስታርሊንክ እና በስታርሺልድ ላይ ጥገኛ በመሆኑ ዒላማዎችን ለመምታት እንደሚያቸግሩትም አክለዋል።
በዚህም ምክንያት የፊት መስመር መከላከያዎችን እና ሌሎች ወታደራዊ ሥራዎችን ማከናወን ለዩክሬን እጅግ ከባድ ሊሆንባቸው ይችላል።
የሩሲያ ኃይሎች በመላው የጦር ግንባር ጥቃታቸውን ሲቀጥሉ፣ ዩክሬን በምድር ላይ ያላትን አቋም ያለማቋረጥ እያጣች፣ እንዲሁም የሠራዊት እና የጦር መሳሪያ እጥረት እያጋጠማት ትገኛለች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X