https://amh.sputniknews.africa/20261017/5593982.html
የሩሲያ እና የሕንድ የጦር መርከቦች በጃፓን ባሕር የተቀናጀ የድሮን ጥቃት የማክሸፍ ልምምድ አከናወኑ
የሩሲያ እና የሕንድ የጦር መርከቦች በጃፓን ባሕር የተቀናጀ የድሮን ጥቃት የማክሸፍ ልምምድ አከናወኑ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ እና የሕንድ የጦር መርከቦች በጃፓን ባሕር የተቀናጀ የድሮን ጥቃት የማክሸፍ ልምምድ አከናወኑየባሕር ኃይል የልምምዱ ጥቅምት 6 እና 7 በሩሲያ ሩቅ ምስራቅ የባሕር ዳርቻ አቅራቢያ በሚገኘው የፒተር ዘ ግሬት ባሕረ ሰላጤ ተካሂዷል።የሁለቱ ሀገራት... 17.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-17T19:05+0300
2026-10-17T19:05+0300
2026-10-17T19:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/11/5593829_0:236:1080:844_1920x0_80_0_0_a1166a9a60efe0bf68bf950dc35b320f.jpg
የሩሲያ እና የሕንድ የጦር መርከቦች በጃፓን ባሕር የተቀናጀ የድሮን ጥቃት የማክሸፍ ልምምድ አከናወኑየባሕር ኃይል የልምምዱ ጥቅምት 6 እና 7 በሩሲያ ሩቅ ምስራቅ የባሕር ዳርቻ አቅራቢያ በሚገኘው የፒተር ዘ ግሬት ባሕረ ሰላጤ ተካሂዷል።የሁለቱ ሀገራት የባሕር ኃይሎች የተቀናጀ ግብረ-ኃይል የተኩስ ልምምዶችን እና ታክቲካዊ የባሕር ላይ እንቅስቃሴዎችን አከናውኗል። በተጨማሪም የጦር ልምምዱ የታገቱ ሰዎችን የማስለቀቅ፣ በመርከብ ላይ የመውረር እንዲሁም ከአየር እና ከባሕር የሚሰነዘሩ ድሮኖችን የመከላከል ስልቶችን አካቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሩሲያ እና የሕንድ የጦር መርከቦች በጃፓን ባሕር የተቀናጀ የድሮን ጥቃት የማክሸፍ ልምምድ አከናወኑ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ እና የሕንድ የጦር መርከቦች በጃፓን ባሕር የተቀናጀ የድሮን ጥቃት የማክሸፍ ልምምድ አከናወኑ
2026-10-17T19:05+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/11/5593829_0:135:1080:945_1920x0_80_0_0_e3b1b07c1bc3f7900c95fd86dcf44c66.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያ እና የሕንድ የጦር መርከቦች በጃፓን ባሕር የተቀናጀ የድሮን ጥቃት የማክሸፍ ልምምድ አከናወኑ
19:05 17.10.2026 (የተሻሻለ: 19:14 17.10.2026) የሩሲያ እና የሕንድ የጦር መርከቦች በጃፓን ባሕር የተቀናጀ የድሮን ጥቃት የማክሸፍ ልምምድ አከናወኑ
የባሕር ኃይል የልምምዱ ጥቅምት 6 እና 7 በሩሲያ ሩቅ ምስራቅ የባሕር ዳርቻ አቅራቢያ በሚገኘው የፒተር ዘ ግሬት ባሕረ ሰላጤ ተካሂዷል።
የሁለቱ ሀገራት የባሕር ኃይሎች የተቀናጀ ግብረ-ኃይል የተኩስ ልምምዶችን እና ታክቲካዊ የባሕር ላይ እንቅስቃሴዎችን አከናውኗል። በተጨማሪም የጦር ልምምዱ የታገቱ ሰዎችን የማስለቀቅ፣ በመርከብ ላይ የመውረር እንዲሁም ከአየር እና ከባሕር የሚሰነዘሩ ድሮኖችን የመከላከል ስልቶችን አካቷል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X