https://amh.sputniknews.africa/20261017/5593301.html
ኩባ በሩስያ የተደረገላት የምግብ ዕርዳታ "ሁለቱን ሀገራት የሚያስተሳስረውን ጠንካራ ወዳጅነት ያሳያል" ስትል ምስጋና አቀረበች
ኩባ በሩስያ የተደረገላት የምግብ ዕርዳታ "ሁለቱን ሀገራት የሚያስተሳስረውን ጠንካራ ወዳጅነት ያሳያል" ስትል ምስጋና አቀረበች
Sputnik አፍሪካ
ኩባ በሩስያ የተደረገላት የምግብ ዕርዳታ "ሁለቱን ሀገራት የሚያስተሳስረውን ጠንካራ ወዳጅነት ያሳያል" ስትል ምስጋና አቀረበችኩባ በዓለም የምግብ ፕሮግራም ፈንድ የሩሲያ አስተዋጽኦ አካል ሆኖ ከተገዛው እና በደሴቲቱ ለሚገኙ እጅግ ተጋላጭ የኅብረተሰብ... 17.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-17T17:55+0300
2026-10-17T17:55+0300
2026-10-17T18:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/11/5593148_1:0:854:480_1920x0_80_0_0_74c3e6175ef166b86c301d06bf9a566a.jpg
ኩባ በሩስያ የተደረገላት የምግብ ዕርዳታ "ሁለቱን ሀገራት የሚያስተሳስረውን ጠንካራ ወዳጅነት ያሳያል" ስትል ምስጋና አቀረበችኩባ በዓለም የምግብ ፕሮግራም ፈንድ የሩሲያ አስተዋጽኦ አካል ሆኖ ከተገዛው እና በደሴቲቱ ለሚገኙ እጅግ ተጋላጭ የኅብረተሰብ ክፍሎች ከሚከፋፈለው አዲስ የቪታሚን የበለጸገ ዘይት ጭነት ተረክባለች። "እነዚህ 750 ቶን የሚመዝኑ የምግብ ዘይቶች በከፍተኛ ችግር ውስጥ ለሚገኙ ከ0 እስከ 5 ዓመት ዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ሕጻናት፣ ሥር የሰደደ የልጅነት ሕመም ላለባቸው ትናንሽ ሕጻናት፣ ክብደታቸው እና ቁመታቸው ዝቅተኛ ለሆኑ እንዲሁም ለነፍሰ ጡር ሴቶች የሚከፋፈሉ ይሆናል" ሲሉ የኩባ የውስጥ ንግድ ሚኒስትር ቤዚ ሪያዝ ቬላዝኬዝ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኩባ በሩስያ የተደረገላት የምግብ ዕርዳታ "ሁለቱን ሀገራት የሚያስተሳስረውን ጠንካራ ወዳጅነት ያሳያል" ስትል ምስጋና አቀረበች
Sputnik አፍሪካ
ኩባ በሩስያ የተደረገላት የምግብ ዕርዳታ "ሁለቱን ሀገራት የሚያስተሳስረውን ጠንካራ ወዳጅነት ያሳያል" ስትል ምስጋና አቀረበች
2026-10-17T17:55+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/11/5593148_107:0:747:480_1920x0_80_0_0_2f8cc5a81991cae6410224b04ead7118.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኩባ በሩስያ የተደረገላት የምግብ ዕርዳታ "ሁለቱን ሀገራት የሚያስተሳስረውን ጠንካራ ወዳጅነት ያሳያል" ስትል ምስጋና አቀረበች
17:55 17.10.2026 (የተሻሻለ: 18:04 17.10.2026) ኩባ በሩስያ የተደረገላት የምግብ ዕርዳታ "ሁለቱን ሀገራት የሚያስተሳስረውን ጠንካራ ወዳጅነት ያሳያል" ስትል ምስጋና አቀረበች
ኩባ በዓለም የምግብ ፕሮግራም ፈንድ የሩሲያ አስተዋጽኦ አካል ሆኖ ከተገዛው እና በደሴቲቱ ለሚገኙ እጅግ ተጋላጭ የኅብረተሰብ ክፍሎች ከሚከፋፈለው አዲስ የቪታሚን የበለጸገ ዘይት ጭነት ተረክባለች።
"እነዚህ 750 ቶን የሚመዝኑ የምግብ ዘይቶች በከፍተኛ ችግር ውስጥ ለሚገኙ ከ0 እስከ 5 ዓመት ዕድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ሕጻናት፣ ሥር የሰደደ የልጅነት ሕመም ላለባቸው ትናንሽ ሕጻናት፣ ክብደታቸው እና ቁመታቸው ዝቅተኛ ለሆኑ እንዲሁም ለነፍሰ ጡር ሴቶች የሚከፋፈሉ ይሆናል" ሲሉ የኩባ የውስጥ ንግድ ሚኒስትር ቤዚ ሪያዝ ቬላዝኬዝ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X