https://amh.sputniknews.africa/20261017/5587443.html
የሩሲያው ሮሳቶም ለአፍሪካ ሀገራት ተንሳፋፊ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ክፍሎችን ለማቅረብ ውይይት እያደረገ ነው - የኮርፖሬሽኑ ኃላፊ
የሩሲያው ሮሳቶም ለአፍሪካ ሀገራት ተንሳፋፊ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ክፍሎችን ለማቅረብ ውይይት እያደረገ ነው - የኮርፖሬሽኑ ኃላፊ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያው ሮሳቶም ለአፍሪካ ሀገራት ተንሳፋፊ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ክፍሎችን ለማቅረብ ውይይት እያደረገ ነው - የኮርፖሬሽኑ ኃላፊ በተለይም ግብፅ በዚህ ተነሳሽነት ላይ ከፍተኛ ፍላጎት አላት። ግብፅ የመርከብ ግንባታ ኢንዱስትሪዋን በራሷ አቅም... 17.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-17T08:32+0300
2026-10-17T08:32+0300
2026-10-17T08:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/11/5587290_0:42:1280:762_1920x0_80_0_0_3572711dfd9ecdfd6aa514c201dd1bb0.jpg
የሩሲያው ሮሳቶም ለአፍሪካ ሀገራት ተንሳፋፊ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ክፍሎችን ለማቅረብ ውይይት እያደረገ ነው - የኮርፖሬሽኑ ኃላፊ በተለይም ግብፅ በዚህ ተነሳሽነት ላይ ከፍተኛ ፍላጎት አላት። ግብፅ የመርከብ ግንባታ ኢንዱስትሪዋን በራሷ አቅም ለማሳደግና ትብብሩን ወደ አነስተኛ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫዎች ለማስፋት እየሠራች ነው ሲሉ የሮሳቶም ዋና ሥራ አስፈጻሚ አሌክሲ ሊካቼቭ ከሩሲያ የኢነርጂ ሳምንት መድረክ ጎንዮሽ ለጋዜጠኞች ገልጸዋል። ሮሳቶም በአሁኑ ወቅት ከሚሠራባቸው ሀገራት መካከል የሚገኙትን ጨምሮ ከሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ጋርም ውይይቶችን እያካሄደ እንደሆነ ሊካቼቭ ጠቁመዋል። ሮሳቶም ከታች የተጠቀሱትን ጨምሮ ከበርካታ የአፍሪካ ሀገራት ጋር የኒውክሌር ኃይል ትብብር መሥርቷል፦ 🟠 ግብፅ፣🟠 ኢትዮጵያ፣🟠 ታንዛኒያ፣🟠 ሩዋንዳ፣🟠 ኢኳቶሪያል ጊኒ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/11/5587290_105:0:1176:803_1920x0_80_0_0_31b529bcfbfefb5bd19d1eca9c9e50fa.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሩሲያው ሮሳቶም ለአፍሪካ ሀገራት ተንሳፋፊ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ክፍሎችን ለማቅረብ ውይይት እያደረገ ነው - የኮርፖሬሽኑ ኃላፊ
08:32 17.10.2026 (የተሻሻለ: 08:34 17.10.2026) የሩሲያው ሮሳቶም ለአፍሪካ ሀገራት ተንሳፋፊ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ክፍሎችን ለማቅረብ ውይይት እያደረገ ነው - የኮርፖሬሽኑ ኃላፊ
በተለይም ግብፅ በዚህ ተነሳሽነት ላይ ከፍተኛ ፍላጎት አላት። ግብፅ የመርከብ ግንባታ ኢንዱስትሪዋን በራሷ አቅም ለማሳደግና ትብብሩን ወደ አነስተኛ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫዎች ለማስፋት እየሠራች ነው ሲሉ የሮሳቶም ዋና ሥራ አስፈጻሚ አሌክሲ ሊካቼቭ ከሩሲያ የኢነርጂ ሳምንት መድረክ ጎንዮሽ ለጋዜጠኞች ገልጸዋል።
ሮሳቶም በአሁኑ ወቅት ከሚሠራባቸው ሀገራት መካከል የሚገኙትን ጨምሮ ከሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ጋርም ውይይቶችን እያካሄደ እንደሆነ ሊካቼቭ ጠቁመዋል።
ሮሳቶም ከታች የተጠቀሱትን ጨምሮ ከበርካታ የአፍሪካ ሀገራት ጋር የኒውክሌር ኃይል ትብብር መሥርቷል፦
🟠 ግብፅ፣
🟠 ኢትዮጵያ፣
🟠 ታንዛኒያ፣
🟠 ሩዋንዳ፣
🟠 ኢኳቶሪያል ጊኒ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X