ብሪክስ የተለያዩ የፖለቲካ አመለካከቶች ያሏቸውን ሀገራት በማሰባሰብ ለዲፕሎማሲያዊ ውይይት ጉልህ አስተዋጽኦ የማድረግ አቅም አለው - ተንታኝ

ሰብስክራይብ

ብሪክስ የተለያዩ የፖለቲካ አመለካከቶች ያሏቸውን ሀገራት በማሰባሰብ ለዲፕሎማሲያዊ ውይይት ጉልህ አስተዋጽኦ የማድረግ አቅም አለው - ተንታኝ

ይህ አማራጭ በተለያዩ ወገኖች መካከል ያሉ ግንኙነቶች በተወጠሩባቸው ሁኔታዎች እንኳን ለውይይትና ለትብብር ተጨማሪ ዕድሎችን ሊፈጥር ይችላል የሚሉት የዓለም አቀፍ ጉዳዮችና ኢኮኖሚ ተንታኟ ትሬሲ ሬይን ናቸው።

አፍሪካን በተመለከተ እንዲህ ዓይነት ጥረቶች  በአኅጉሪቱ የሚመሩ ሂደቶችን ማጠናከር ነው ያለባቸው ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ አስተያየት ሰጥተዋል።

"አፍሪካ የደኅንነት ተግዳሮቶቿ እንዴት መፈታት እንዳለባቸው ውጭ ኃይሎች እስኪወስኑላት ቁጭ ብላ የምትጠብቅ አኅጉር አይደለችም።"

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0