https://amh.sputniknews.africa/20261016/5587007.html
ፑቲን ቫቲካን የአሌሽኪ ከተማ ነዋሪዎችን ደህንነት ለማረጋገጥ ያቀረበችውን ድጋፍ የማድረግ ጥያቄ ተቀበሉ
ፑቲን ቫቲካን የአሌሽኪ ከተማ ነዋሪዎችን ደህንነት ለማረጋገጥ ያቀረበችውን ድጋፍ የማድረግ ጥያቄ ተቀበሉ
Sputnik አፍሪካ
ፑቲን ቫቲካን የአሌሽኪ ከተማ ነዋሪዎችን ደህንነት ለማረጋገጥ ያቀረበችውን ድጋፍ የማድረግ ጥያቄ ተቀበሉ ዓርብ ዕለት የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ 14ኛ ጋር በስልክ ውይይት አድርገዋል። “የከተማዋን ነዋሪዎች ደህንነት... 16.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-16T20:50+0300
2026-10-16T20:50+0300
2026-10-16T20:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/10/5586854_0:66:1280:786_1920x0_80_0_0_01cb9316a9d880a22afbcf718cb8c082.jpg
ፑቲን ቫቲካን የአሌሽኪ ከተማ ነዋሪዎችን ደህንነት ለማረጋገጥ ያቀረበችውን ድጋፍ የማድረግ ጥያቄ ተቀበሉ ዓርብ ዕለት የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ 14ኛ ጋር በስልክ ውይይት አድርገዋል። “የከተማዋን ነዋሪዎች ደህንነት ለማረጋገጥና አስፈላጊ የሆኑ አቅርቦቶችን ለማድረስ ምቹ ሁኔታዎችን ለመፍጠር ቫቲካን ያላት ፍላጎት ድጋፍ አግኝቷል። በዚህ ጉዳይ ላይ በጋራ ለመሥራትም ስምምነት ተደርሷል” ሲል የሩሲያ መንግሥት መግለጫው አመልክቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/10/5586854_73:0:1208:851_1920x0_80_0_0_cd7e1e98f87e128c48fc1cbe1c376d9c.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፑቲን ቫቲካን የአሌሽኪ ከተማ ነዋሪዎችን ደህንነት ለማረጋገጥ ያቀረበችውን ድጋፍ የማድረግ ጥያቄ ተቀበሉ
20:50 16.10.2026 (የተሻሻለ: 20:54 16.10.2026) ፑቲን ቫቲካን የአሌሽኪ ከተማ ነዋሪዎችን ደህንነት ለማረጋገጥ ያቀረበችውን ድጋፍ የማድረግ ጥያቄ ተቀበሉ
ዓርብ ዕለት የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ሊዮ 14ኛ ጋር በስልክ ውይይት አድርገዋል።
“የከተማዋን ነዋሪዎች ደህንነት ለማረጋገጥና አስፈላጊ የሆኑ አቅርቦቶችን ለማድረስ ምቹ ሁኔታዎችን ለመፍጠር ቫቲካን ያላት ፍላጎት ድጋፍ አግኝቷል። በዚህ ጉዳይ ላይ በጋራ ለመሥራትም ስምምነት ተደርሷል” ሲል የሩሲያ መንግሥት መግለጫው አመልክቷል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X