https://amh.sputniknews.africa/20261016/5586141.html
ኢትዮጵያ ክፍተኛ የወርቅ ማዕድን ኃብት አቅም አላት - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
ኢትዮጵያ ክፍተኛ የወርቅ ማዕድን ኃብት አቅም አላት - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ክፍተኛ የወርቅ ማዕድን ኃብት አቅም አላት - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ ባለፈው 2018 ከማዕድን ከተገኘው 5.7 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ውስጥ ወርቅ ከፍተኛ ድርሻ ነበረው ሲሉ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የማዕድን ፍለጋ፣ ማውጣትና... 16.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-16T19:59+0300
2026-10-16T19:59+0300
2026-10-16T20:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/10/5585988_0:186:848:663_1920x0_80_0_0_2364c17157df681681731a1772285b59.jpg
ኢትዮጵያ ክፍተኛ የወርቅ ማዕድን ኃብት አቅም አላት - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ ባለፈው 2018 ከማዕድን ከተገኘው 5.7 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ውስጥ ወርቅ ከፍተኛ ድርሻ ነበረው ሲሉ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የማዕድን ፍለጋ፣ ማውጣትና ማቀናበር የልቀት ማዕከል ኃላፊው ሰለሞን ካሳ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።አሁን በኢትዮጵያ የተመረቀው ብሔራዊ የውድ ማዕድናት ማጣሪያ ፋብሪካ ያለውን ሀገራዊ አቅም በተሻለ ሁኔታ ለመጠቀም ያስችላል ብለዋል፡፡ “ወርቅ ይህን ያህል ገቢ ያስገኘው ጥሬውን ልከን ነው። እሴት ጨምረን አምርተን አይደለም። እና በዚህ ፋብሪካ መመረቅ እሴት ጨምረን ስንልክ ገቢው የተሻለ ይሆናል ማለት ነው።” ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮጵያ ክፍተኛ የወርቅ ማዕድን ኃብት አቅም አላት - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ክፍተኛ የወርቅ ማዕድን ኃብት አቅም አላት - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
2026-10-16T19:59+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/10/5585988_0:106:848:742_1920x0_80_0_0_ecfe3fef7464269b4950223cbb07763a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ ክፍተኛ የወርቅ ማዕድን ኃብት አቅም አላት - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
19:59 16.10.2026 (የተሻሻለ: 20:04 16.10.2026) ኢትዮጵያ ክፍተኛ የወርቅ ማዕድን ኃብት አቅም አላት - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
ባለፈው 2018 ከማዕድን ከተገኘው 5.7 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ውስጥ ወርቅ ከፍተኛ ድርሻ ነበረው ሲሉ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የማዕድን ፍለጋ፣ ማውጣትና ማቀናበር የልቀት ማዕከል ኃላፊው ሰለሞን ካሳ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
አሁን በኢትዮጵያ የተመረቀው ብሔራዊ የውድ ማዕድናት ማጣሪያ ፋብሪካ ያለውን ሀገራዊ አቅም በተሻለ ሁኔታ ለመጠቀም ያስችላል ብለዋል፡፡
“ወርቅ ይህን ያህል ገቢ ያስገኘው ጥሬውን ልከን ነው። እሴት ጨምረን አምርተን አይደለም። እና በዚህ ፋብሪካ መመረቅ እሴት ጨምረን ስንልክ ገቢው የተሻለ ይሆናል ማለት ነው።”
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X