የሩሲያ ጦር በዩክሬን ወታደራዊ-ኢንዱስትሪ ተቋማት ላይ የሚሰነዝረውን ከፍተኛ ጥቃት አጠናክሮ መቀጠል አለበት - ፑቲን

ሰብስክራይብ

የሩሲያ ጦር በዩክሬን ወታደራዊ-ኢንዱስትሪ ተቋማት ላይ የሚሰነዝረውን ከፍተኛ ጥቃት አጠናክሮ መቀጠል አለበት - ፑቲን

የሩሲያ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ቫለሪ ጌራሲሞቭ ለፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ስለ ልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ሪፖርት ባደረጉበት ወቅት፤ ሩሲያ በብረታ ብረት ፋብሪካዎች ላይ በፈጸመቻቸው ጥቃቶች ምክንያት የዩክሬን የብረት ምርት ሙሉ በሙሉ መቋረጡን አስታውቀዋል፡፡

እነዚህ ተቋማት ለዩክሬን ወታደራዊ ኢንዱስትሪ የብረት ምርቶችን ያቀርቡ እንደነበር ቫለሪ ጌራሲሞቭ ተናግረዋል።

አክለውም የኪየቭ ድሮኖች እና የክሩዝ ሚሳኤሎችን የማምረት አቅም በከፍተኛ ሁኔታ እንዲዳከም መደረጉን ገልጸዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0