የሩሲያ ጦር በዶንቴስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ የሚገኘውን ዶብሮፖልዬን ነፃ አውጥቷል - የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም

ሰብስክራይብ

የሩሲያ ጦር በዶንቴስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ የሚገኘውን ዶብሮፖልዬን ነፃ አውጥቷል - የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም

ቫለሪ ጌራሲሞቭ በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ቀጣና ያለውን ወቅታዊ ሁኔታ ለፕሬዚዳንት ፑቲን ሪፖርት አድርገዋል፦

▪ በዶንቴስክ ሪፐብሊክ የምትገኘው "አሌክሴቮ-ድሩዝኮቭካ" ነፃ ወጥታለች።

▪ እ.አ.አ ከመስከረም 1 ጀምሮ የሩሲያ ኃይሎች ከ1,800 ካሬ ኪሎ ሜትር በላይ ቦታ እና 92 አካባቢዎችን በቁጥጥር ስር አውለዋል።

▪ የሩሲያ የጋራ ኃይሎች ዋና ትኩረት እና ጥረት የዶንባስን ቀጣና ሙሉ በሙሉ ነፃ ማውጣት ነው።

▪ የሩሲያ ጦር በካርኪቭ ክልል 461 ካሬ ኪሎ ሜትር ቦታ እና 28 ሰፈራዎችን ነፃ አውጥቷል።

▪ በተሰነዘሩ ቀጥተኛ ጥቃቶች በድኔፕሮፔትሮቭስክ የሚገኘው የክሩዝ ሚሳኤል መሣሪያዎች ማምረቻ ፋብሪካ ወድሟል።

▪ የዩክሬን ኃይሎች ከመስከረም ወር ጀምሮ እሳካሁን ከ3,500 በላይ ወታደራዊ አባላትን አጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0