በዚህ ዓመት በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ቀጣና ውስጥ ወደ 6.5 ሺህ ካሬ ኪሎ ሜትር የሚጠጋ ቦታ ነፃ ወጥቷል - ፑቲን

ሰብስክራይብ

በዚህ ዓመት በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ቀጣና ውስጥ ወደ 6.5 ሺህ ካሬ ኪሎ ሜትር የሚጠጋ ቦታ ነፃ ወጥቷል - ፑቲን

የሩሲያ ኃይሎች ከ2026 መጀመሪያ አንስቶ 310 አካባቢዎችን ነፃ ማውጣታቸውን ፕሬዚ ዳንት ፑቲን ከወታደራዊ አዛዦች ጋር ባደረጉት ስብሰባ ላይ ተናግረዋል።

እንደ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ገለፃ የኪየቭ አገዛዝ የሚቆጣጠረው፦

▪ ከዶንቴስክ ሪፐብሊክ ከ10% ያነሰውን፣

▪ ከዛፖሮዥዬ ክልል ወደ 16.5% ገደማ የሚሆነውን ብቻ ነው።

የሉሃንስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ ሙሉ በሙሉ በሩሲያ ጦር ቁጥጥር ስር መሆኗንም ፑቲን አክለው ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0