https://amh.sputniknews.africa/20261016/5576291.html
አፍሪካ ከአዲሱ የዓለም አቀፍ ሥርዓት ገንቢዎች አንዷ መሆን አለባት — የተመድ ባለሥልጣን
አፍሪካ ከአዲሱ የዓለም አቀፍ ሥርዓት ገንቢዎች አንዷ መሆን አለባት — የተመድ ባለሥልጣን
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ከአዲሱ የዓለም አቀፍ ሥርዓት ገንቢዎች አንዷ መሆን አለባት — የተመድ ባለሥልጣን የተባበሩት መንግሥታት ረዳት ዋና ጸሐፊ አሁና ኢዚያኮንዋ፤ አፍሪካ በዓለም አቀፍ ውሳኔ ሰጪነት ውስጥ የላቀ ሚና እንዲኖራት ጥሪ አቅርበዋል። አኅጉሪቱ ከአሁን... 16.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-16T08:32+0300
2026-10-16T08:32+0300
2026-10-16T08:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/10/5576138_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_a0b2376d28f93d547c2873f1907479b5.jpg
አፍሪካ ከአዲሱ የዓለም አቀፍ ሥርዓት ገንቢዎች አንዷ መሆን አለባት — የተመድ ባለሥልጣን የተባበሩት መንግሥታት ረዳት ዋና ጸሐፊ አሁና ኢዚያኮንዋ፤ አፍሪካ በዓለም አቀፍ ውሳኔ ሰጪነት ውስጥ የላቀ ሚና እንዲኖራት ጥሪ አቅርበዋል። አኅጉሪቱ ከአሁን በኋላ በሌሎች ጠረጴዛ ዙሪያ መቀመጫ ሳይሆን የምትሻው፤ አዲሱን የዓለም አቀፍ ሥርዓት በጋራ መገንባት ነው ብለዋል። ኢዚያኮንዋ በዓለም አቀፍ ተቋማት ላይ እምነት መልሶ መገንባትን ትኩረቱ ባደረገ የአመራር ስብሰባ ላይ ሲናገሩ፤ “አፍሪካ ከአሁን በኋላ በሌሎች ጠረጴዛ ዙሪያ መቀመጫ እንዲኖራት አትለምንም። አፍሪካ በሚሻሻለው ብቻ ሳይሆን በአዲሱ የሥርዓት ግንባታ ውስጥ ተባባሪ መሃንዲስ ናት” ብለዋል። ዕምነት የሚመሠረተው ቃል በመግባትና በመግለጫ ብቻ ሳይሆን በሚታዩ እና ሊለኩ በሚችሉ ውጤቶች ላይ እንደሆነ አጽንዖት ሰጥተዋል። እያንዳንዱ ቃል ኪዳን በግልጽ የተለየ ባለቤት፣ ጊዜ እና ውጤቱ የሚታወቅበት ቀን ሊኖረው እንደሚገባም ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አፍሪካ ከአዲሱ የዓለም አቀፍ ሥርዓት ገንቢዎች አንዷ መሆን አለባት — የተመድ ባለሥልጣን
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ ከአዲሱ የዓለም አቀፍ ሥርዓት ገንቢዎች አንዷ መሆን አለባት — የተመድ ባለሥልጣን
2026-10-16T08:32+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/10/5576138_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_4ab564866fcc6c1bbddf8ace994f7c5d.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፍሪካ ከአዲሱ የዓለም አቀፍ ሥርዓት ገንቢዎች አንዷ መሆን አለባት — የተመድ ባለሥልጣን
08:32 16.10.2026 (የተሻሻለ: 08:34 16.10.2026) አፍሪካ ከአዲሱ የዓለም አቀፍ ሥርዓት ገንቢዎች አንዷ መሆን አለባት — የተመድ ባለሥልጣን
የተባበሩት መንግሥታት ረዳት ዋና ጸሐፊ አሁና ኢዚያኮንዋ፤ አፍሪካ በዓለም አቀፍ ውሳኔ ሰጪነት ውስጥ የላቀ ሚና እንዲኖራት ጥሪ አቅርበዋል። አኅጉሪቱ ከአሁን በኋላ በሌሎች ጠረጴዛ ዙሪያ መቀመጫ ሳይሆን የምትሻው፤ አዲሱን የዓለም አቀፍ ሥርዓት በጋራ መገንባት ነው ብለዋል።
ኢዚያኮንዋ በዓለም አቀፍ ተቋማት ላይ እምነት መልሶ መገንባትን ትኩረቱ ባደረገ የአመራር ስብሰባ ላይ ሲናገሩ፤ “አፍሪካ ከአሁን በኋላ በሌሎች ጠረጴዛ ዙሪያ መቀመጫ እንዲኖራት አትለምንም። አፍሪካ በሚሻሻለው ብቻ ሳይሆን በአዲሱ የሥርዓት ግንባታ ውስጥ ተባባሪ መሃንዲስ ናት” ብለዋል።
ዕምነት የሚመሠረተው ቃል በመግባትና በመግለጫ ብቻ ሳይሆን በሚታዩ እና ሊለኩ በሚችሉ ውጤቶች ላይ እንደሆነ አጽንዖት ሰጥተዋል። እያንዳንዱ ቃል ኪዳን በግልጽ የተለየ ባለቤት፣ ጊዜ እና ውጤቱ የሚታወቅበት ቀን ሊኖረው እንደሚገባም ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X