አልጄሪያ የሩሲያ ጽኑ እና ታማኝ አጋር ነች - ፑቲን

© telegram sputnik_ethiopiaአልጄሪያ የሩሲያ ጽኑ እና ታማኝ አጋር ነች - ፑቲን
አልጄሪያ የሩሲያ ጽኑ እና ታማኝ አጋር ነች - ፑቲን - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.10.2026
ሰብስክራይብ

አልጄሪያ የሩሲያ ጽኑ እና ታማኝ አጋር ነች - ፑቲን

የሰሜን አፍሪካዋ ሀገር ከሩሲያ የቅርብ ወዳጆች አንዷ መሆኗን እና በምግብ አቅርቦት ብቻ ሳይሆን በበርካታ ዘርፎች መልካም ግንኙነት እና አስተማማኝ አጋርነት እንዳላቸው የሩሲያ ፕሬዚዳንት ሐሙስ ቢዝነስ ሩሲያ ፎረም ላይ ባደረጉት ንግግር ጠቁመዋል።

ሁለቱ ሀገራት በኢኮኖሚ ትብብር ዘርፍ አንዳቸው ሌላውን ቅር አሰኝተው እንደማያውቁ ያነሱት ፑቲን፤ አልጄሪያን ታማኝ አጋር ሲሉ ገልጸዋታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0