የአፍሪካ የኢነርጂ ፍላጎት እስከ 2050 በከፍተኛ ሁኔታ ይጨምራል - የኦፔክ ዋና ጸሐፊ

ሰብስክራይብ

የአፍሪካ የኢነርጂ ፍላጎት እስከ 2050 በከፍተኛ ሁኔታ ይጨምራል - የኦፔክ ዋና ጸሐፊ

በአፍሪካ እየታየ ያለው የሕዝብ ቁጥር ዕድገትና የኢኮኖሚ ልማት ምክንያት፤ የአኅጉሪቱ የኢነርጂ ፍጆታ ከ2025 17.5 ሚሊዮን በርሜል ዕለታዊ ድፍድፍ ነዳጅ በ2050 ወደ 29.3 ሚሊዮን ያድጋል ተብሎ እንደሚጠበቅ ኃይሰም አል ጋይስ በኬፕ ታውን እየተካሄደ ባለው የአፍሪካ ኢነርጂ ሳምንት ላይ ገልጸዋል።

ለአፍሪካ የኢነርጂ የወደፊት ዕጣ ፈንታ ሁለት ዋና ዋና ተግዳሮቶች ተጠቅሰዋል፦

የኢነርጂ ኢንቨስትመንት፦ እያደገ የመጣውን ፍላጎት ለማሟላት እና የኢኮኖሚ ዕድገት ለመደገፍ በቂ የገንዘብ ድጋፍ ማግኘት።

የኢነርጂ ድህነት፦ በአኅጉሪቱ ላይ አስተማማኝ እና ተመጣጣኝ ዋጋ ያለው የኢነርጂ አቅርቦት ተደራሽነትን ማስፋፋት።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0