የአፍሪካ ቋንቋዎች በትምህርት ስርዓት ውስጥ የጎላ ሚና ሊኖራቸው ይገባል - ኮንጓዊ የቋንቋ ባለሙያ

ሰብስክራይብ

የአፍሪካ ቋንቋዎች በትምህርት ስርዓት ውስጥ የጎላ ሚና ሊኖራቸው ይገባል - ኮንጓዊ የቋንቋ ባለሙያ

ሕፃናትን በቋንቋቸው ማስተማር አዳዲስ ፅንሰ-ሀሳቦችን በቀላሉ እንዲረዱ እና ውጤታማ በሆነ መንገድ እውቀት እንዲገነቡ ይረዳቸዋል ሲሉ ግላዲሚ ዲቨርሊን ንጎ-ባዩላ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

"የአፍሪካ ቋንቋዎች ሕዝቦቻችን ያለፉበትን የታሪክ ትውስታ እና ማንነት የያዙ ናቸው" ሲሉ አጽንኦት የሰጡት የቋንቋ ባለሙያው፤ ቋንቋዎቹ በታሪክ እና ባለፈው ጊዜ ውስጥ ብቻ ተወስነው ከመቅረት ይልቅ የዘመናዊ ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ህክምና እውቀቶችን ማብራራት የሚችሉ መሆን አለባቸው ሲሉ አውስተዋል።

ይህ አካሄድ ዓለም አቀፍ ቋንቋዎችን ሙሉ በሙሉ መተው ማለት ሳይሆን በትምህርት ስርዓት ውስጥ ደረጃ በደረጃ መካተታቸውን የሚያረጋግጥ እንደሆነ አስረድተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0