https://amh.sputniknews.africa/20261015/5574022.html
በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ በሩሲያ ድጋፍ በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻ ከፍተኛ መጠን ያላቸው የተከለከሉ መጠጦች ተያዙ
በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ በሩሲያ ድጋፍ በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻ ከፍተኛ መጠን ያላቸው የተከለከሉ መጠጦች ተያዙ
Sputnik አፍሪካ
በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ በሩሲያ ድጋፍ በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻ ከፍተኛ መጠን ያላቸው የተከለከሉ መጠጦች ተያዙ በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ባንጊዊ በሚገኘው ዋንጎ ወረዳ ውስጥ የብሔራዊ ልዩ ኃይሎች ከሩሲያ አጋሮቻቸው ጋር ባካሄዱት ድንገተኛ... 15.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-15T19:24+0300
2026-10-15T19:24+0300
2026-10-15T19:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/images/sharing/article/amh/5574022.jpg?1792081443
በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ በሩሲያ ድጋፍ በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻ ከፍተኛ መጠን ያላቸው የተከለከሉ መጠጦች ተያዙ በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ባንጊዊ በሚገኘው ዋንጎ ወረዳ ውስጥ የብሔራዊ ልዩ ኃይሎች ከሩሲያ አጋሮቻቸው ጋር ባካሄዱት ድንገተኛ ፍተሻ፤ ለሕዝብ ጤና ጎጂ የሆኑ በርካታ የታሸጉ የተከለከሉ መጠጦች በአንድ መኖሪያ ቤት ውስጥ ተገኝተው መያዛቸውን የስፑትኒክ ባልደረባ ዘግቧል። መጠጦቹ ከካሜሩን ጋሩዋ-ቡላይ የሕገ-ወጥ ሸቀጥ መስመር የገቡ ሲሆን ማከማቻ ቤቱ በእነዚህ አደገኛ ምርቶች ታጭቆ ተገኝቷል። በቁጥጥር ስር የዋሉት ምርቶች ለጉዳዩ ለተመደቡት የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ልዩ ኤጀንሲዎች እንደሚላኩ የሀገሪቱ ጦር ኃይሎች አባል አህማት ኢድሪስ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ በሩሲያ ድጋፍ በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻ ከፍተኛ መጠን ያላቸው የተከለከሉ መጠጦች ተያዙ
በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ በሩሲያ ድጋፍ በተደረገ ድንገተኛ ፍተሻ ከፍተኛ መጠን ያላቸው የተከለከሉ መጠጦች ተያዙ
በማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ባንጊዊ በሚገኘው ዋንጎ ወረዳ ውስጥ የብሔራዊ ልዩ ኃይሎች ከሩሲያ አጋሮቻቸው ጋር ባካሄዱት ድንገተኛ ፍተሻ፤ ለሕዝብ ጤና ጎጂ የሆኑ በርካታ የታሸጉ የተከለከሉ መጠጦች በአንድ መኖሪያ ቤት ውስጥ ተገኝተው መያዛቸውን የስፑትኒክ ባልደረባ ዘግቧል።
መጠጦቹ ከካሜሩን ጋሩዋ-ቡላይ የሕገ-ወጥ ሸቀጥ መስመር የገቡ ሲሆን ማከማቻ ቤቱ በእነዚህ አደገኛ ምርቶች ታጭቆ ተገኝቷል።
በቁጥጥር ስር የዋሉት ምርቶች ለጉዳዩ ለተመደቡት የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ልዩ ኤጀንሲዎች እንደሚላኩ የሀገሪቱ ጦር ኃይሎች አባል አህማት ኢድሪስ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X