https://amh.sputniknews.africa/20261015/5573936.html
የኢትዮጵያ የምግብ ዋስትና እና የግብርና ልማት፡ የቴክኖሎጂ፣ የመሠረተ ልማት እና የሜካኔዜሽን ሚና
የኢትዮጵያ የምግብ ዋስትና እና የግብርና ልማት፡ የቴክኖሎጂ፣ የመሠረተ ልማት እና የሜካኔዜሽን ሚና
Sputnik አፍሪካ
በዛሬው የ"ኮንቲነንታል ድሪፍት" ዝግጅታችን፣ የኢትዮጵያን የስንዴ ምርት እድገት፣ የምግብ ዋስትና ተግዳሮቶች እና በግብርና ልማት ዙሪያ መሟላት የሚገባቸው ቴክኖሎጂዎችና መሠረተ ልማቶች ላይ እንቃኛለን። ለዚህም በሞሮኮ ራባት የሚገኘው የድርቅ አከባቢዎች... 15.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-15T19:12+0300
2026-10-15T19:12+0300
2026-10-15T19:12+0300
continental drift
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0f/5573777_1:0:2257:1269_1920x0_80_0_0_65e925480f266e3ac8338d1592bcd85a.png
የኢትዮጵያ የምግብ ዋስትና እና የግብርና ልማት፡ የቴክኖሎጂ፣ የመሠረተ ልማት እና የሜካኔዜሽን ሚና
Sputnik አፍሪካ
"ቴክኖሎጂ ላይ ካልተንቀሳቀስን፣ በገጠር መሠረተ ልማት፣ በማርኬቲንግ፣ በማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪዎች፣ እና አሁን ያለውን ምርት ለቀጣዮቹ ዓመታት ማከማቸት በምንችልባቸው የመጋዘን ፋሲሊቲዎች ላይ ኢንቨስት ካላደረግን በቀር እነዚህ ተግዳሮቶች መሬት ላይ ይቆያሉ። ስለዚህ፣ መልካም ጥረቶች እንዳሉ ሆኖ፣ ቀጣይነት ያለው የግብርና ልማት እና የቴክኖሎጂ ልማትን ለመደገፍ አሁንም ብዙ ይቀራል። አንደኛ፣ የመስኖ ፋሲሊቲዎችን ማስፋፋት፣ በኢትዮጵያ ዝቅተኛ መሬቶች (lowlands) የሚገኙትን የግብርና መሬቶች መጠቀም ያስፈልጋል። ሦስተኛ፣ ሜካኔዜሽን—ትራክተሮች፣ ኮምባይን ሃርቨስተሮች፣ ፕላንተሮች—በተመጣጣኝ ዋጋ በአገር ውስጥ መመረት ወይም መግባት አለባቸው፤ እንዲሁም ቀላል የስርጭት ሥርዓት ሊኖር ይገባል። ከሁሉም በላይ ደግሞ የሀገሪቱ የጸጥታ መዋቅር እጅግ ጠቃሚ ነው። ስለዚህ በእነዚህ የቴክኖሎጂ፣ የመሠረተ ልማት፣ የፖሊሲ እና የማርኬቲንግ ጉዳዮች የተነሳ፣ በኢትዮጵያ ብሔራዊ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ ላይ አሁንም ፈተናዎች ይገጥሙናል።» — ዶ/ር ውለታው ታደሰ የኢትዮጵያ ስንዴ ባለሙያ እና አርቢ
በዛሬው የ«ኮንቲነንታል ድሪፍት» ዝግጅታችን፣ የኢትዮጵያን የስንዴ ምርት እድገት፣ የምግብ ዋስትና ተግዳሮቶች እና በግብርና ልማት ዙሪያ መሟላት የሚገባቸው ቴክኖሎጂዎችና መሠረተ ልማቶች ላይ እንቃኛለን። ለዚህም ታዋቂ የኢትዮጵያ ስንዴ ባለሙያ እና አርቢ ከሆኑት ከዶ/ር ውለታው ታደሰ ጋር ቆይታ አድርገናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ።
በዛሬው የ"ኮንቲነንታል ድሪፍት" ዝግጅታችን፣ የኢትዮጵያን የስንዴ ምርት እድገት፣ የምግብ ዋስትና ተግዳሮቶች እና በግብርና ልማት ዙሪያ መሟላት የሚገባቸው ቴክኖሎጂዎችና መሠረተ ልማቶች ላይ እንቃኛለን። ለዚህም በሞሮኮ ራባት የሚገኘው የድርቅ አከባቢዎች ዓለም አቀፍ የግብርና ምርምር ማዕከል ዋና ሳይንቲስት እና የመኸር ስንዴ እርባታ መሪ ተመራማሪው ታደሰ ዉለታው (ዶ/ር) ጋር ቆይታ አድርገናል።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ።ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0f/5573777_283:0:1975:1269_1920x0_80_0_0_309ae8407bf131f0ed3d2e788549c526.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
аудио
የኢትዮጵያ የምግብ ዋስትና እና የግብርና ልማት፡ የቴክኖሎጂ፣ የመሠረተ ልማት እና የሜካኔዜሽን ሚና
"መልካም ጥረቶች እንዳሉ ሆኖ፣ ቀጣይነት ያለው የግብርና ልማት እና የቴክኖሎጂ ልማትን ለመደገፍ አሁንም ብዙ ይቀራል። አንደኛ፣ የመስኖ መሰረተ ልማትችን ማስፋፋት፣ በኢትዮጵያ የቆላማ አካባቢዎች የሚገኙትን የግብርና መሬቶች መጠቀም ያስፈልጋል። ሦስተኛ፣ ሜካኔዜሽን—ትራክተሮች፣ ኮምባይን ሃርቨስተሮች፣ ፕላንተሮች—በተመጣጣኝ ዋጋ በአገር ውስጥ መመረት ወይም መግባት አለባቸው፤ እንዲሁም ቀላል የስርጭት ሥርዓት ሊኖር ይገባል። ከሁሉም በላይ ደግሞ የሀገሪቱ የጸጥታ መዋቅር እጅግ ጠቃሚ ነው። ስለዚህ በእነዚህ የቴክኖሎጂ፣ የመሠረተ ልማት፣ የፖሊሲ እና የማርኬቲንግ ጉዳዮች የተነሳ፣ በኢትዮጵያ ብሔራዊ የምግብ ዋስትናን ማረጋገጥ ላይ አሁንም ፈተናዎች ይገጥሙናል።" — ሲሉ በኢንተርናሽናል ሴንተር ፎር አግሪካልቸራል ሪሰርች ኢን ዘ ድራይ ኤሪያስ (አይካርዳ) የስንዴ ምርት ባለሙያ የሆኑት ውለታው ታደሰ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዛሬው
የ"ኮንቲነንታል ድሪፍት" ዝግጅታችን፣ የኢትዮጵያን የስንዴ ምርት እድገት፣ የምግብ ዋስትና ተግዳሮቶች እና በግብርና ልማት ዙሪያ መሟላት የሚገባቸው ቴክኖሎጂዎችና መሠረተ ልማቶች ላይ እንቃኛለን። ለዚህም
በሞሮኮ ራባት የሚገኘው የድርቅ አከባቢዎች ዓለም አቀፍ የግብርና ምርምር ማዕከል ዋና ሳይንቲስት እና የመኸር ስንዴ እርባታ መሪ ተመራማሪው ታደሰ ዉለታው (ዶ/ር) ጋር ቆይታ አድርገናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ።
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ
Apple Podcasts –
Deezer –
Afripods –
Spotify –
Pocket Casts –
Podcast Addict –
CastBox