የኢትዮጵያ ጥንታዊ ሥልጣኔና የአረንጓዴ አሻራ በኒው ዴልሂው የብሪክስ ቴአትር ፌስቲቫል ደምቀው ታዩ

ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ ጥንታዊ ሥልጣኔና የአረንጓዴ አሻራ በኒው ዴልሂው የብሪክስ ቴአትር ፌስቲቫል ደምቀው ታዩ  

 

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቴአትር በሕንድ ኒው ዴልሂ በተካሄደው የብሪክስ ቲያትር ፌስቲቫል፤ "ኢትዮጵያ የሰው ልጅና የጥንታዊ ሥልጣኔ መገኛ" በሚል ያቀረበው ድንቅ ትዕይንት የብዙዎችን ቀልብ ስቧል። 

 

ቴአትሩ የኢትዮጵያን ረጅም ታሪክ፣ የፊደልና የግዜ ቀመር እንዲሁም እሴቶች በተውኔት፣ በባሕላዊ ሙዚቃና በውብ ውዝዋዜዎች አዋህዶ የቀረበበት ሆኗል፡፡ 

 

የኪነ-ጥበብ ቡድኑ የአረንጓዴ አሻራ እንስቃሴን በቴአትራዊ ጥበብ በማሳየት፤ ሀገሪቱ የአየር ንብረት ለውጥን ለመመከት እየተጫወተች ያለውን የመሪነት ሚና አስተዋውቋል። 

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0