ዛምቢያ ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ የመዳብ ወጪ ንግዷን በዩዋን ልትቀበል ነው፤ አፍሪካ ከአሜሪካ ዶላር እየተላቀቀች ነው - የባንክ ዋና ገዥ

© telegram sputnik_ethiopiaዛምቢያ ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ የመዳብ ወጪ ንግዷን በዩዋን ልትቀበል ነው፤ አፍሪካ ከአሜሪካ ዶላር እየተላቀቀች ነው - የባንክ ዋና ገዥ
ዛምቢያ ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ የመዳብ ወጪ ንግዷን በዩዋን ልትቀበል ነው፤ አፍሪካ ከአሜሪካ ዶላር እየተላቀቀች ነው - የባንክ ዋና ገዥ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.10.2026
ሰብስክራይብ

ዛምቢያ ከሚቀጥለው ዓመት ጀምሮ የመዳብ ወጪ ንግዷን በዩዋን ልትቀበል ነው፤ አፍሪካ ከአሜሪካ ዶላር እየተላቀቀች ነው - የባንክ ዋና ገዥ

ይህ እርምጃ የገንዘብ ልውውጥ ወጪዎችን ለመቀነስ እና የሀገሪቱን ገንዘብ ለማረጋጋት ያለመ እነደሆነ እንዲሁም የወደፊት ብድሮች እና የገንዘብ ልውውጦች ዩዋንን መሠረት እንዲያደርጉ መንገድ የሚከፍት መሆኑን የዛምቢያ ባንክ ገዥ ዴኒ ካልያልያ ባንኮክ ውስጥ ከተካሄደው የዓለም አቀፍ የገንዘብ ድርጅት አይ.ኤም.ኤፍ ዓመታዊ ስብሰባዎች ጎን ለጎን ለምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል።

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለጸገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0