https://amh.sputniknews.africa/20261015/5566072.html
የአፍሪካ የብድር ምዘና ኤጀንሲ አፍሪካ ላይ ይደርስ የነበረውን አድልዎ ይቀርፋል ተብሎ ይጠበቃል - ኢትዮጵያዊ የባንክ ባለሙያ
የአፍሪካ የብድር ምዘና ኤጀንሲ አፍሪካ ላይ ይደርስ የነበረውን አድልዎ ይቀርፋል ተብሎ ይጠበቃል - ኢትዮጵያዊ የባንክ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ የብድር ምዘና ኤጀንሲ አፍሪካ ላይ ይደርስ የነበረውን አድልዎ ይቀርፋል ተብሎ ይጠበቃል - ኢትዮጵያዊ የባንክ ባለሙያ የዚህ ኤጀንሲ የምዘና ውጤቶች ተቀባይነት፣ ገለልተኝነት እና ተዓማኒነት የብድር ስጋት፣ ማክሮ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ... 15.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-15T09:31+0300
2026-10-15T09:31+0300
2026-10-15T10:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0f/5566578_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_114ac306e761ef11c95e8548551d9022.jpg
የአፍሪካ የብድር ምዘና ኤጀንሲ አፍሪካ ላይ ይደርስ የነበረውን አድልዎ ይቀርፋል ተብሎ ይጠበቃል - ኢትዮጵያዊ የባንክ ባለሙያ የዚህ ኤጀንሲ የምዘና ውጤቶች ተቀባይነት፣ ገለልተኝነት እና ተዓማኒነት የብድር ስጋት፣ ማክሮ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ሁኔታዎችን ፍትሐዊ በሆነ መንገድ ማንጸባረቅ መቻሉ ላይ የተወሰነ ነው የሚሉት የፈርስት ኢንቨስትመንት ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሚካኤል አዲሱ ናቸው። “ኤጀንሲው ለአፍሪካ ቅርብ በመሆኑ የአኅጉሪቱንና የእያንዳንዱን ሀገር ሁኔታ በተሻለ ሁኔታ ተረድቶ መገምገም ይጠበቅበታል” ሲሉ ከስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት አስተያየት አመልክተዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የአፍሪካ የብድር ምዘና ኤጀንሲ አፍሪካ ላይ ይደርስ የነበረውን አድልዎ ይቀርፋል ተብሎ ይጠበቃል - ኢትዮጵያዊ የባንክ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ የብድር ምዘና ኤጀንሲ አፍሪካ ላይ ይደርስ የነበረውን አድልዎ ይቀርፋል ተብሎ ይጠበቃል - ኢትዮጵያዊ የባንክ ባለሙያ
2026-10-15T09:31+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0f/5566578_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_05d4d5e03cbe25e05e89e299d2bff818.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ የብድር ምዘና ኤጀንሲ አፍሪካ ላይ ይደርስ የነበረውን አድልዎ ይቀርፋል ተብሎ ይጠበቃል - ኢትዮጵያዊ የባንክ ባለሙያ
09:31 15.10.2026 (የተሻሻለ: 10:34 15.10.2026) የአፍሪካ የብድር ምዘና ኤጀንሲ አፍሪካ ላይ ይደርስ የነበረውን አድልዎ ይቀርፋል ተብሎ ይጠበቃል - ኢትዮጵያዊ የባንክ ባለሙያ
የዚህ ኤጀንሲ የምዘና ውጤቶች ተቀባይነት፣ ገለልተኝነት እና ተዓማኒነት የብድር ስጋት፣ ማክሮ ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ሁኔታዎችን ፍትሐዊ በሆነ መንገድ ማንጸባረቅ መቻሉ ላይ የተወሰነ ነው የሚሉት የፈርስት ኢንቨስትመንት ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሚካኤል አዲሱ ናቸው።
“ኤጀንሲው ለአፍሪካ ቅርብ በመሆኑ የአኅጉሪቱንና የእያንዳንዱን ሀገር ሁኔታ በተሻለ ሁኔታ ተረድቶ መገምገም ይጠበቅበታል” ሲሉ ከስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት አስተያየት አመልክተዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X