ምዕራባውያን በማዕቀቦቻቸው የሩሲያን የኃይል አቅርቦት ማጣታቸው ዋጋ እያስከፈላቸው ነው - ባለሙያ

© telegram sputnik_ethiopiaምዕራባውያን በማዕቀቦቻቸው የሩሲያን የኃይል አቅርቦት ማጣታቸው ዋጋ እያስከፈላቸው ነው - ባለሙያ
ምዕራባውያን በማዕቀቦቻቸው የሩሲያን የኃይል አቅርቦት ማጣታቸው ዋጋ እያስከፈላቸው ነው - ባለሙያ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.10.2026
ሰብስክራይብ

ምዕራባውያን በማዕቀቦቻቸው የሩሲያን የኃይል አቅርቦት ማጣታቸው ዋጋ እያስከፈላቸው ነው - ባለሙያ

በሞስኮ ላይ የተጣሉት የአውሮፓ ማዕቀቦች በመሬት ላይ ምንም ያመጡት ለውጥ እንደሌለ እና በሩሲያ ኢኮኖሚ ላይ ያሳደሩት ተፅዕኖ በጣም አነስተኛ መሆኑን የሩሲያ ጉዳዮች ባለሙያ የሆኑት ማጂድ አቡ አል-ሙና ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

ከባለሙያው የተወሰዱ ዋና ዋና ነጥቦች፦

🟠 ስለትራምፕ መግለጫ፦ የአሜሪካ ፕሬዛዳንት አስተያየቶች ለናፍጣ ነዳጅ ስምምነቱ ምክንያት ለመስጠት ያለሙ ናቸው። "አውሮፓውያን የሩሲያን ጋዝ በማጣታቸው እየቀመሱት ያለው መከራ የእጃቸው ፍሬ ነው።"

🟠 በድርድር ሁኔታዎች ላይ፦ በሩሲያ የግንባር ግስጋሴ፣ በአውሮፓ የውስጥ ሁኔታ እና በዓለም አቀፉ ምህዳር ምክንያት የድርድር ሁኔታዎች በየቀኑ እየተሻሻሉ ይገኛሉ። የሞስኮ እና ዋሽንግተን ግንኙነት ለሰላማዊ መፍትሔ አስፈላጊ ቢሆንም፤ አሜሪካ በዩክሬን ዙሪያ የያዘችው አቋም በመሠረታዊነት ተቀይሯል ማለት ግን አይደለም።

🟠 ስለመረጃ ልውውጥ፦ አሜሪካውያን ለኪየቭ አስተዳደር የደህንነት መረጃ መስጠታቸውን እንኳ ቢያቆሙ፤ ትራምፕ ከአካፋዩ የአሜሪካ ምርጫ በፊት ይፋ አያደርጉትም።

🟠 ስለተባበሩት መንግሥታት የጸጥታ ምክር ቤት፦ ሩሲያ የስብሰባ ጥሪ ማቅረቧ ለወደፊት ትውልድ አቋሟን ለማስመዝገብ የተወሰደ ተፈጥሯዊ እርምጃ ነው። ሞስኮ ግጭቶችን ለመፍታት አቅም እንደሌለው ባስመሰከረው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ላይ ያላት ተስፋ አነስተኛ መሆኑን ግን መገንዘብ ያስፈልጋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0