ሩሲያና ግብፅ በዓረብ ባሕረ ገብ መሬት ያለው ውጥረት በአስቸኳይ እንዲረግብ ጥሪ አቀረቡ

© telegram sputnik_ethiopiaሩሲያና ግብፅ በዓረብ ባሕረ ገብ መሬት ያለው ውጥረት በአስቸኳይ እንዲረግብ ጥሪ አቀረቡ
ሩሲያና ግብፅ በዓረብ ባሕረ ገብ መሬት ያለው ውጥረት በአስቸኳይ እንዲረግብ ጥሪ አቀረቡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.10.2026
ሰብስክራይብ

ሩሲያና ግብፅ በዓረብ ባሕረ ገብ መሬት ያለው ውጥረት በአስቸኳይ እንዲረግብ ጥሪ አቀረቡ

የሩሲያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጆርጂ ቦሪሰንኮ ከግብፅ አምባሳደር ሃምዲ ሻዓባን ጋር ባደረጉት ውይይት፤ በሳዑዲ ዓረቢያና በየመን ሁቲዎች መካከል እየተባባሰ በመጣው ውጥረት ዙሪያ ከፍተኛ ስጋታቸውን እንደገለፁ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።

"አለመግባባቶችን በፖለቲካዊና በዲፕሎማሲያዊ መንገዶች ለመፍታት አስቸኳይ እርምጃዎች መውሰድ እንዳለባቻው" አጽንዖት መስጠታቸውን ሚኒስቴሩ አክሏል።

ዲፕሎማቶቹ በተጨማሪም በሩሲያና በግብፅ መካከል ያለውን ሁሉን አቀፍ ትብብር ይበልጥ ለማሳደግ በሚያስችሉ ተግባራዊ ጉዳዮች ዙሪያ መወያየታቸውን ሚኒስቴሩ ጨምሮ ገልጿል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0