https://amh.sputniknews.africa/20261015/5565424.html
የአፍሪካ ሀገራት ከሩሲያ ተሞክሮዎችን በመቅሰም ስንዴ እና ሌሎች የግብርና ምርቶችን ማስፋፋት ይችላሉ - ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ
የአፍሪካ ሀገራት ከሩሲያ ተሞክሮዎችን በመቅሰም ስንዴ እና ሌሎች የግብርና ምርቶችን ማስፋፋት ይችላሉ - ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ሀገራት ከሩሲያ ተሞክሮዎችን በመቅሰም ስንዴ እና ሌሎች የግብርና ምርቶችን ማስፋፋት ይችላሉ - ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ ሩሲያ ከዓለም ቀዳሚዋ የስንዴ ምርት ላኪ ያደረጓትን ቁልፍ ምክንያቶች መረዳት ያስፈልጋል ሲሉ የስንዴ ተመራማሪው ውለታው ታደሰ... 15.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-15T08:04+0300
2026-10-15T08:04+0300
2026-10-15T08:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0f/5565271_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_7d7b8c832b5b76ff0ae724c6c2946e24.jpg
የአፍሪካ ሀገራት ከሩሲያ ተሞክሮዎችን በመቅሰም ስንዴ እና ሌሎች የግብርና ምርቶችን ማስፋፋት ይችላሉ - ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ ሩሲያ ከዓለም ቀዳሚዋ የስንዴ ምርት ላኪ ያደረጓትን ቁልፍ ምክንያቶች መረዳት ያስፈልጋል ሲሉ የስንዴ ተመራማሪው ውለታው ታደሰ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል። ለሀገሪቱ ስኬት የግብርና ምርምር እና ልማት፣ መጠነ ሰፊ የንግድ ምርት፣ መሠረተ ልማት እንዲሁም ምቹ ፖሊሲ አስተዋፅኦ ማድረጋቸውን በመጥቅስ፤ አፍሪካ እነዚህን ነገሮች ማጤን ይኖርባታል ብለዋል።“ሩሲያ በጋራ የማሽነሪዎችና የማዳበሪያ ምርት ኢንቨስትመንቶች እንዲሁም በአቅም ግንባታ ዘርፎች ለአፍሪካ ድጋፍ ማድረግ ትችላለች።....ይህ ትብብር በአፍሪካና በሩሲያ መካከል ያለውን የንግድ ልውውጥ መጠን ለማሳደግ ጉልህ ሚና ሊኖረው ይችላል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የአፍሪካ ሀገራት ከሩሲያ ተሞክሮዎችን በመቅሰም ስንዴ እና ሌሎች የግብርና ምርቶችን ማስፋፋት ይችላሉ - ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ ሀገራት ከሩሲያ ተሞክሮዎችን በመቅሰም ስንዴ እና ሌሎች የግብርና ምርቶችን ማስፋፋት ይችላሉ - ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ
2026-10-15T08:04+0300
true
PT1S
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0f/5565271_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_03ce6b6ec78824dfe5ac2a118cb84bbd.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ ሀገራት ከሩሲያ ተሞክሮዎችን በመቅሰም ስንዴ እና ሌሎች የግብርና ምርቶችን ማስፋፋት ይችላሉ - ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ
08:04 15.10.2026 (የተሻሻለ: 08:14 15.10.2026) የአፍሪካ ሀገራት ከሩሲያ ተሞክሮዎችን በመቅሰም ስንዴ እና ሌሎች የግብርና ምርቶችን ማስፋፋት ይችላሉ - ኢትዮጵያዊ ተመራማሪ
ሩሲያ ከዓለም ቀዳሚዋ የስንዴ ምርት ላኪ ያደረጓትን ቁልፍ ምክንያቶች መረዳት ያስፈልጋል ሲሉ የስንዴ ተመራማሪው ውለታው ታደሰ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
ለሀገሪቱ ስኬት የግብርና ምርምር እና ልማት፣ መጠነ ሰፊ የንግድ ምርት፣ መሠረተ ልማት እንዲሁም ምቹ ፖሊሲ አስተዋፅኦ ማድረጋቸውን በመጥቅስ፤ አፍሪካ እነዚህን ነገሮች ማጤን ይኖርባታል ብለዋል።
“ሩሲያ በጋራ የማሽነሪዎችና የማዳበሪያ ምርት ኢንቨስትመንቶች እንዲሁም በአቅም ግንባታ ዘርፎች ለአፍሪካ ድጋፍ ማድረግ ትችላለች።....ይህ ትብብር በአፍሪካና በሩሲያ መካከል ያለውን የንግድ ልውውጥ መጠን ለማሳደግ ጉልህ ሚና ሊኖረው ይችላል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X