https://amh.sputniknews.africa/20261014/5572688.html
ሰው ሰራሽ አስተውሎት እና የይዘት ፈጠራ ዘርፍ፡ ማስታወቂያዎች ከባህላዊ እይታ ባሻገር
ሰው ሰራሽ አስተውሎት እና የይዘት ፈጠራ ዘርፍ፡ ማስታወቂያዎች ከባህላዊ እይታ ባሻገር
Sputnik አፍሪካ
ሰው ሰራሽ አስተውሎት በማርኬቲንግ እና በፈጠራ ስራዎች ውስጥ እየጫወተው ያለው ሚና እጅግ እየጨመረ መጥቷል። ቴክኖሎጂ ዜግነት ባይኖረውም፣ የየሀገራቱን ማህበራዊና ባህላዊ አውድ የተረዱ ማዕቀፎችን ማዘጋጀት እና ከደቡብ-ደቡብ አጋሮች ጋር መተባበር... 14.10.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-10-14T18:15+0300
2026-10-14T18:15+0300
2026-10-15T18:15+0300
continental drift
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0f/5572305_1:0:2257:1269_1920x0_80_0_0_7915ee8669eee61c160cd3181206f5e4.png
ሰው ሰራሽ አስተውሎት እና የይዘት ፈጠራ ዘርፍ፡ ማስታወቂያዎች ከባህላዊ እይታ ባሻገር
Sputnik አፍሪካ
ሰው ሰራሽ አስተውሎት በማርኬቲንግ እና በፈጠራ ስራዎች ውስጥ እየጫወተው ያለው ሚና እጅግ እየጨመረ መጥቷል። ቴክኖሎጂ ዜግነት ባይኖረውም፣ የየሀገራቱን ማህበራዊና ባህላዊ አውድ የተረዱ ማዕቀፎችን ማዘጋጀት እና ከደቡብ-ደቡብ አጋሮች ጋር መተባበር ለአፍሪካ እና ለኢትዮጵያ የተሻለ ውጤት ለማምጣት ትልቅ ጠቀሜታ አለው።
"ወደ ቴክኖሎጂ ሲመጣ ቴክኖሎጂ ዜግነት የለውም። ነገር ግን የየሀገራቱን የተለያዩ አውዶች የተረዱ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ማዕቀፎችን የሚያለሙ አገራት ሁልጊዜ የላቀ ዕድል ይኖራቸዋል። አሁን የደቡብ-ደቡብ አጋርነት አገራትን ስንመለከት፣ ከኢትዮጵያ እና ከአፍሪካ ጋር በባህል ረገድ ያላቸው መመሳሰል የላቀ ነው። እናም ይህ መመሳሰል የተሻለ ውጤት ለማምጣት ትልቅ ብልጫ ሊሆን ይችላል።" — መቅደላ መኩሪያ የኢትዮጵያ ማርኬቲንግ ባለሙያዎች ማህበር ምክትል ፕሬዝዳንት
በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን፣ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘመን የማርኬቲንግ ስራዎችን፣ ዳታ ሉዓላዊነትን እና የደቡብ-ደቡብ አጋርነትን ፋይዳ እንቃኛለን። ለዚህም የኢትዮጵያ ግብይት ባለሙያዎች ማህበር ምክትል ፕሬዝዳንት ከሆኑት ከመክደላ መኩሪያ ጋር ያደረግነውን ቆይታ እናቀርባለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ።
ሰው ሰራሽ አስተውሎት በማርኬቲንግ እና በፈጠራ ስራዎች ውስጥ እየጫወተው ያለው ሚና እጅግ እየጨመረ መጥቷል። ቴክኖሎጂ ዜግነት ባይኖረውም፣ የየሀገራቱን ማህበራዊና ባህላዊ አውድ የተረዱ ማዕቀፎችን ማዘጋጀት እና ከደቡብ-ደቡብ አጋሮች ጋር መተባበር ለአፍሪካ እና ለኢትዮጵያ የተሻለ ውጤት ለማምጣት ትልቅ ጠቀሜታ አለው።በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን፣ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘመን የማርኬቲንግ ስራዎችን፣ ዳታ ሉዓላዊነትን እና የደቡብ-ደቡብ አጋርነትን ፋይዳ እንቃኛለን። ለዚህም የኢትዮጵያ ግብይት ባለሙያዎች ማህበር ምክትል ፕሬዝዳንት ከሆኑት ከመቅደላ መኩሪያ ጋር ያደረግነውን ቆይታ እናቀርባለን።ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07ea/0a/0f/5572305_283:0:1975:1269_1920x0_80_0_0_a38dbf7b60aa2ea017a41c6cc27437d1.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኤደን ተሾመ
https://cdn.amh.sputniknews.africa/img/07e9/09/12/1611093_33:0:2073:2040_100x100_80_0_0_4802790ba8d60a7954b1a1aa25ba396b.jpg
аудио
ሰው ሰራሽ አስተውሎት እና የይዘት ፈጠራ ዘርፍ፡ ማስታወቂያዎች ከባህላዊ እይታ ባሻገር
18:15 14.10.2026 (የተሻሻለ: 18:15 15.10.2026) ሰው ሰራሽ አስተውሎት በማርኬቲንግ እና በፈጠራ ስራዎች ውስጥ እየጫወተው ያለው ሚና እጅግ እየጨመረ መጥቷል። ቴክኖሎጂ ዜግነት ባይኖረውም፣ የየሀገራቱን ማህበራዊና ባህላዊ አውድ የተረዱ ማዕቀፎችን ማዘጋጀት እና ከደቡብ-ደቡብ አጋሮች ጋር መተባበር ለአፍሪካ እና ለኢትዮጵያ የተሻለ ውጤት ለማምጣት ትልቅ ጠቀሜታ አለው።
"ወደ ቴክኖሎጂ ሲመጣ ቴክኖሎጂ ዜግነት የለውም። ነገር ግን የየሀገራቱን የተለያዩ አውዶች የተረዱ የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ማዕቀፎችን የሚያለሙ አገራት ሁልጊዜ የላቀ ዕድል ይኖራቸዋል። አሁን የደቡብ-ደቡብ አጋርነት አገራትን ስንመለከት፣ ከኢትዮጵያ እና ከአፍሪካ ጋር በባህል ረገድ ያላቸው መመሳሰል የላቀ ነው። እናም ይህ መመሳሰል የተሻለ ውጤት ለማምጣት ትልቅ ብልጫ ሊሆን ይችላል።" — መቅደላ መኩሪያ የኢትዮጵያ ማርኬቲንግ ባለሙያዎች ማህበር ምክትል ፕሬዝዳንት ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
በዛሬው የኮንቲነንታል ድሪፍት ዝግጅታችን፣ በአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ዘመን የማርኬቲንግ ስራዎችን፣ ዳታ ሉዓላዊነትን እና የደቡብ-ደቡብ አጋርነትን ፋይዳ እንቃኛለን። ለዚህም የኢትዮጵያ ግብይት ባለሙያዎች ማህበር ምክትል ፕሬዝዳንት ከሆኑት ከመቅደላ መኩሪያ ጋር ያደረግነውን ቆይታ እናቀርባለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ