- Sputnik አፍሪካ, 1920
Drum of Changes
ከጥንታዊ የስልጣኔ ምድሮች እስከ ዘመናዊ ከተሞች ልብ፣ በአፍሪካ አዲስ ጥሪ እየተስተጋባ ይገኛል። አፍሪካ የዓለምን የወደፊት ሁኔታ የምትቀርጽ ቸል ልትባል የማይገባት ኃይል ሆና እያደገች ነው። ለአስርት ዓመታት አፍሪካ የምትናገር፣ ነገር ግን የማትደመጥ ሆና ቆይታለች። ዛሬ ግን ጥሪው ግልፅ ነው። አፍሪካ ከዓለም የኃይል ማዕድ የሚገባትን ትክክለኛ ቦታ ትጠይቃለች። ይህ ፕሮግራምም ከአፍሪካ የሚስተጋቡ የለውጥ ድምፆችን በልካቸው ወደ አድማጭ ተመልካቾቹ ያደርሳል።

ሩሲያ እና አፍሪካ፡ ነገን በአንድነት መገንባት

ሩሲያ እና አፍሪካ፡ ነገን በአንድነት መገንባት
ሰብስክራይብ
‍ ሦስተኛው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባኤ እ.ኤ.አ. ከጥቅምት 28-29 ቀን፣ 2026 በሞስኮ ይካሄዳል። ጉባኤው በንግድ፣ ኢንቨስትመንት፣ ኃይል፣ የምግብ ዋስትና፣ ቴክኖሎጂ፣ ሎጂስቲክስ፣ ትምህርትና ጤና ላይ ትኩረት ያደርጋል ተብሎ ይጠበቃል።
“ሩሲያና አፍሪካ እውነተኛ ሉዓላዊነትን እና የራስን የልማት መስመር የመከተል መብትን ለማስከበር የጋራ ቁርጠኝነት አላቸው፤ ይህም በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚና በባህል ዘርፎች ዘላቂና የጋራ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ ጠንካራ ትብብር ለመገንባት ሰፊ ዕድል ይፈጥራል” ሲሉ ዘላልም ተፈራ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም የኢትዮጵያ ታሪክና ማህበረሰቦች ጥናት ማዕከል ኃላፊ የሆኑትን ዘላለም ተፈራ (ዶ/ር) እንግዳ ባደረግንበት በዛሬው ድራም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን፣ ሦስተኛውን የሩሲ-አፍሪካ ጉባኤ መነሻ በማድረግ በሩሲያና አፍሪካ ግንኙነት ውስጥ ያሉትን ዕድሎችና አቅጣጫዎች እንቃኛለን። እድገትን፣ ክብርንና ፍትሐዊ የዓለም ድርሻን ለምትፈልገው አፍሪካ ይህ አዲስ ምዕራፍ ምን ይዞ ይመጣል የሚለውንም እንመረምራለን።

ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:

ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Deezer – Afripods – Spotify – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
አዳዲስ ዜናዎች
0