- Sputnik አፍሪካ, 1920
The African Heights show
ወቅታዊ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች፣ አዳዲስ መረጃዎች እና በደቡባዊው ዓለም ሀገራት መካከል ጠንካራ ትስስር የሚፈጥሩ አበይት ክስተቶች የሚዳሰሱበት ፕሮግራም።

ጂኦፖለቲካዊ ለውጥ፣ ባለብዙ-ወገን ዲፕሎማሲ እና መጪው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባዔ

ጂኦፖለቲካዊ ለውጥ፣ ባለብዙ-ወገን ዲፕሎማሲ እና መጪው የሩሲያ-አፍሪካ ጉባዔ
ሰብስክራይብ

"ሁሉም [የአፍሪካ] ሀገራት የየራሳቸው ፍላጎት ያላቸው ቢሆንም፤ ዋና ዋና ፍላጎቶቻቸውን በጋራ በማጣመር እንደ አህጉር መቅረብ ቢችሉ ለሁለቱም ወገን [ለሩሲያም ለአፍሪካ ሀገራትም] ጠቃሚ እና ውጤታማ ይሆናል ብዬ አስባለው፡፡" ሲሉ በፖሊሲ ጥናት ተቋም ከፍተኛ ተመራማሪ ጀማል መሀመድ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡

3ተኛው የሩሲያ አፍሪካ ጉባዔ አእ.ኤ.አ ከጥቅምት 28 አእስከ 29 2026 በሞስኮ ይካሄዳል በዚህ የአፍሪካን ሃይትስ ዝግጅት ይህንኑ መነሻ አድርገን የሩሲያና አፍሪካ ግንኙነት በጂኦፖለቲካዊ ትስስር፣በብሪክስ መስፋፋት፣ በምግብና ኃይል ዋስትና፣ እንዲሁም በማዕቀብ ጊዜ የገንዘብ ዝውውር መፍትሔዎች እና በሁሉም አሸናፊነት ስትራቴጂ በፖሊሲ ጥናት ተቋም ከፍተኛ ተመራማሪ ጀማል መሀመድ (ዶ/ር)ጋር በጥልቀት ተወያይተናል ።

ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡

ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
አዳዲስ ዜናዎች
0