ቤጂንግ በአፔክ ጉባኤ የሚካሄደውን የፑቲን እና የሺ ስብሰባ በደስታ ትቀበላለች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
21:00 14.10.2026 (የተሻሻለ: 21:04 14.10.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ቤጂንግ በአፔክ ጉባኤ የሚካሄደውን የፑቲን እና የሺ ስብሰባ በደስታ ትቀበላለች - የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
ስብሰባው ለእስያ-ፓስፊክ ክልል ዕድገት እጅግ ወሳኝ ጠቀሜታ አለው ሲሉ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ከሩሲያ አቻቸው ሰርጌይላቭሮቭ ጋር ባደረጉት ውይይት ተናግረዋል።
የሚኒስትሮቹ ውይይት ያተኮረባቸው ጉዳዮች፦
▪ ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር ባሉ ግንኙነቶች፣
▪ በዩክሬን ቀውስ፣
▪ በኢራን ዙሪያ ባለው ሁኔታ ላይ።
ዋንግ ዪ እና ሰርጌ ላቭሮቭ በዓለም አቀፍ ጉዳዮች ተመሳሳይ አቋም እንዳለቸው ዳግም አረጋግጠዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X