የሩሲያ ፓርላማ ከቡርኪና ፋሶ ጋር ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር የተደረገውን ስምምነት አጸደቀ

© telegram sputnik_ethiopiaየሩሲያ ፓርላማ ከቡርኪና ፋሶ ጋር ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር የተደረገውን ስምምነት አጸደቀ
የሩሲያ ፓርላማ ከቡርኪና ፋሶ ጋር ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር የተደረገውን ስምምነት አጸደቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.10.2026
ሰብስክራይብ

የሩሲያ ፓርላማ ከቡርኪና ፋሶ ጋር ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር የተደረገውን ስምምነት አጸደቀ

ባለፈው ዓመት የካቲት ወር በሞስኮ የተፈረመው ይህ ሰነድ፤ በብሔራዊ ጥቅሞች፣ በዓለም አቀፍ ሕጎች እና በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ቻርተር መርሆዎች ላይ በተመሠረተ የጋራ መከባበር ላይ የተገነባ የሁለትዮሽ ትብብር ማዕቀፍ ነው።

ረቡዕ በሩሲያ የታችኛው ምክርቤት የጸደቀው ይህ ስምምነት፤ በሁለትዮሽ እና በሁለገብ ትብብሮች ዙሪያ በተለያዩ እርከኖች መደበኛ ውይይቶች እና የሐሳብ ልውውጦችን ለማድረግ ያስችላል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0